Аналитика Telegram-канала
Подписчики
124
Охват за 24 ч
15
ER за 24 ч
12,10%
Публикаций
922
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
29 окт1 ноя4 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
30.1030.1002.1103.1103.1103.11
1
Средний охват
1
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
0
Упоминаний
0
Из них репостов
0
Каналов
35
Упоминаний
17
Из них репостов
12
Каналов
Последние посты
3 из 922 2 из 922AMIN SPARE PARTS 🚗🔧
የተለያዩ የመኪና እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያገኛሉ። ✅
🔩 ጊር (Gearbox)
🔩 ክላች (Clutch)
🔩 ብሬክ ፓድ (Brake Pad)
🔩 ብሬክ ዲስክ (Brake Disc)
🔩 ሾክ አብዞርበር (Shock Absorber)
🔩 ኤር ፊልተር (Air Filter)
🔩 ኦይል ፊልተር (Oil Filter)
🔩 ፊውል ፊልተር (Fuel Filter)
🔩 ስፓርክ ፕላግ (Spark Plug)
🔩 ሬዲያተር (Radiator)
🔩 ባትሪ (Battery)
🔩 አልተርኔተር (Alternator)
🔩 ስታርተር (Starter)
🔩 ኤር ኮንዲሽን ኮምፕሬሰር (AC Compressor)
🔩 ክላች ፕሌት (Clutch Plate)
🔩 ታይሚንግ ቤልት
ጥራት ዋስትናችን ነዉ። 🛡️
ለበለጠ መረጃ 📞 +251923707531
ወይም በቴሌግራም @Emitig ማግኘት ይችላሉ። 📩
ещё
1
0
3 ноя, 21:34
ለቀለብህ ብቻ ሳይሆን ለቀልብህም ተጨነቅ!
ሆድ እንደሚራበው ሁሉ ቀልብም ይራባል፤ አካል እንደሚታመመው ሁሉ ቀልብም ይታመማል፤ ቆዳ እንደሚደርቀው ሁሉ ቀልብም ይደርቃልና ቀልብ ከሚያረጥቡ ነገሮች በጭራሽ አትራቅ!
በፅኑ የታመሙ ሰዎችን ጎብኝ፤ ጀናዛ እጠብ/ሸኝ፣ ለሕድ ውስጥ ገብተህ የሞተን ሰው ቅበር፣ ይህን ማድረግ ባትችል እንኳ ጠጋ ብለህ ሲቀበር ተመልከት፣ ተሳተፍ፤
ሱናውን ጠብቀህ ቀብር መዘየር አብዛ፤
አቅመ ደካሞችና አካል ጉዳተኞች ጋር መዋል አዘውትር።
አላህን በሚገባ የሚፈሩ ሰዎችን ዘይር/ ቅረብ።
ቁርኣንን በጥሞና ማንበብና ማዳመጥ አብዛ።
ሰላትህን በሰዓቱና በስርዓቱ ልብና ሃሳብህን ሰብሰብ አድርገህ ተረጋግተህ ስገድ።
ከዚክርና ዱዓ መቼም አትራቅ።
ሐላልን እንጂ ሐራምን፣ ወይም አጠራጣሪን አትመገብ።
በዚህ ዘመን ይህንና መሰል ነገሮችን አድርገህም ከቀልብ ድርቀት መዳን ሊከብድ ይችላልና የልብህን ጤንነት ችላ አትበል/ይ!
ቀን ከለሊት ለቀለብ እየተጨነቅክ የልብህን ጉዳይ አትርሳ/ ሺ።
رزقني اللہ وإياكم قلبا سليما، ورزقا كريما.
ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ዛዱል-መዓድ
https://telegram.me/ahmedadem
ещё
1
0
3 ноя, 09:19
🚨 #ሙስሊሞች_ዓለምን_እንዲገዙ_እፈልጋለሁ‼
በምዕራቡ ዓለም መሃል የተሰማ አስደንጋጭ ንግግር። አንድ አሜሪካዊ እንዲህ ብሏል፦
"በግሌ፣ #ሙስሊሞች_የሥልጣን_መሪነቱን የሚረከቡበትን ቀን በጉጉት እየጠበቅኩ ነው። እንዲያውም ጢሜን ማሳደግ ጀምሬያለሁ። የእነሱ ሥርዓት የበለጠ ፍትሐዊ እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ። እንደዛሬው ተራማጅ እንቅስቃሴዎች የሚጭኑትን የሞራልና የአስተሳሰብ ሽ*ብ*ር*ም አያካትትም።"
ከዚያም አንድ አስገራሚ ጥያቄ አነሳ፦
"የዓለም ኢምፓየሮች ሁልጊዜ ሙስሊሞችን በጭ*ካ*ኔ የሚይዙት ለምንድን ነው?"
መልሱም ግልጽ ነበር፦
#ሙስሊሞች በወለድ (ሪባ) ስለማይገበያዩ ነው። ወለድ ከተወገደ ደግሞ መላው የዓለም የፋይናንስ ሥርዓት ይናጋል።
አክሎም፦
"ከዚህ በፊት ማን ስለዚህ ነገር አስቦ ያውቃል?
እኔ ሙስሊም አይደለሁም፤ ነገር ግን የጂዝያ ግብር ዛሬ ከምንከፍለው ግብር የበለጠ ፍትሐዊ ነው ብዬ አምናለሁ።"
በመጨረሻም ብዙዎች የሚዘነጉትን አንድ ታሪካዊ ጉዳይ አንስቷል፦
የኦቶማን ኢምፓየር ፍል*ስ*ጤ*ምን ለብዙ መቶ ዓመታት ገዝቷል። በዚያም ዘመን ሙስሊሞች፣ አይሁዶችና ክርስቲያኖች ጎን ለጎን በሰላም ይኖሩ ነበር።ይለናል
ለዚህ ሰው ሂዳያን ተመኘን
እንግዲህ ጥያቄው ይህ ነው፦ የእስልምና ፍትሕ፣ የወለድ ክልከላና የማህበራዊ ሥርዓቱ መርሆዎች ለምን ይሆን ዛሬ የዓለምን ትኩረት የሳቡት?
#አልሃምዱሊላህ_አላ_ኒዕመተል_ኢስላም! 🤲
ещё
1
0
3 ноя, 05:59
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней