Аналитика Telegram-канала
Подписчики
126 773
Охват за 24 ч
5,6K
ER за 24 ч
4,43%
Публикаций
9 067

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
16 ноя19 ноя22 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

21.1121.1121.1122.1122.1122.11
521
Средний охват
901
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

2 683
Упоминаний
404
Из них репостов
172
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 9 067 2 из 9 067
Видео
📱LinkedIn Account Rental 📱 😀የLinkedIn አካውንት አለዎት? በዚህ አዲስ ዓመት ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ያለ ሥራ የተቀመጠ አካውንትዎን በማከራየት ተጨማሪ ገቢ ያግኙ! 😣አካውንትዎ ተቀምጦ ከሚቆይ ይልቅ በማከራየት ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ይችላሉ። 📈ገቢዎን ያሳድጉ: ብዙ ጥራት ያላቸው አካውንቶችን በማቅረብ ገቢዎን ያሳድጉ። 🎰🔝ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉ: ይህን ዕድል ለወዳጆችዎ እና ለሌሎች በማጋራት ተጨማሪ ተጠቃሚዎችን ማስተዋወቅ ይችላሉ። 💰 ዛሬውኑ ይቀላቀሉን እና ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ይጀምሩ! 🚀 📩 ለማመልከት እና ለመቀላቀል 💬 Telegram: @Melech4 💬Telegram: @Melech4
ещё
506 0 2 22 ноя, 18:00
Фото
“ THE LAW OF THE SUBLIME “ የተሰኘው Robert Greene መጽሐፍ “ የልዕለ ግርማ ሕግ “ በሚል ርዕስ በአማርኛ በአቡበከር አሊ ተተርጉሞ ለንባብ በቃ ! ሮበርት ግሪን በዓለም አቀፍ ደረጃ ከታወቁ የአሜሪካ ደራሲያን አንዱ ነው። በሰው ባህሪ፣ በሥነ-ልቦና፣ በሥልጣንና በሰው ልጅ የሕይወት ስኬት ላይ በሚያተኩሩ መጻሕፍቱ ይታወቃል። ከ10 ሚሊዮን በላይ መጻሕፍት ቅጂዎች በዓለም ዙሪያ ተሽጠውለታል። ከታዋቂ ሥራዎቹ መካከል፦ 📖 The 48 Laws of Power 📖 The Laws of Human Nature 📖 The Art of Seduction 📖 Mastery 📖 The 33 Strategies of War ያሉት ይገኙበታል። በዚህ አዲስ መጽሐፉ ሮበርት ግሪን ከተለመደው የዕለት ተዕለት አስተሳሰብ ወጥተን ሕይወትን በጥልቀት እንድንመለከትና ከራሳችን ውስንነቶች በላይ ያለውን የሕይወት ውበትና ኃይል እንድንገነዘብ ይጋብዘናል። መጽሐፉ ከሳይንስ፣ ከታሪክ፣ ከአፈ-ታሪክ፣ ከሥነ-ጥበብና ከተፈጥሮ የተወሰዱ ጥልቅ ምሳሌዎችን በመጠቀም የሚከተሉትን ሐሳቦች ያቀርባል፦ 🔺የአስተሳሰብ ነፃነት፦ ከተለመዱ የአስተሳሰብ ገደቦች ተላቀን ዓለምን በአዲስ እይታ መመልከት። 🔺የተፈጥሮን ጥልቀት መረዳት፦ ከአጽናፈ ዓለምና ከሌሎች ሕያዋን ፍጥረታት ጋር ያለንን ግንኙነት መገንዘብ። 🔺የልጅነትን የአስተሳሰብ ዓለም መመለስ፦ የልጅነት ጉጉትን፣ ፈጠራንና ነገሮችን በአዲስ መንገድ የማየት ችሎታን እንደገና ማግኘት። 🔺የፈጠራ ኃይል፦ በውስጣችን የተደበቀውን ተፈጥሯዊ የፈጠራ ችሎታ ማንቃት። 🔺የውስጥ ዓለም ግንዛቤ፦ የራሳችንን ጥልቅ ማንነትና የሰው ንቃተ-ህሊና አቅም በተሻለ ሁኔታ መረዳት። መጽሐፉን በሁሉም መፅሐፍት መደብሮቻችን ያጉኙታል :: 📌አሁኑኑ ይ🀄ላ🀄ሉንለ ለቴክኖሎጅ መረጃዎች⬇️ @BIHERE_TECH ለየድሮ መፅሐፍቶች↘️ @ETHIO_PDF_BOOKS1 ሁሉንም ሙዚቃ በአንድ ላይ⤵️ @BIHRE_MUSIC ለተለያዩ ትረካዎች 📉 @BHERE_TREKA
ещё
551 2 1 7 22 ноя, 14:13
Фото
💰Share በማድረግ ብቻ ገንዘብ ያግኙ! 🎁 የእርስዎን የግብዣ ሊንክ (Referral Link) ለጓደኞችዎ በማጋራት ተጨማሪ ገንዘብ እና የመጫረቻ ዕድል ይሰብስቡ! ✅ 1 ሰው በእርስዎ ሊንክ ሲመዘገብ (Register): 3 ብር ወዲያውኑ ያገኛሉ! ✅ የመጀመሪያ ጨረታ (First Bid) ሲያደርግ: ተጨማሪ 10 ብር ይገባልዎታል! 🔥 በአንድ ጓደኛ ብቻ እስከ 13 ብር ድረስ ያለገደብ ይሰብስቡ! በብዙ ጓደኞች ባጋሩ ቁጥር ገቢዎም የማሸነፍ ዕድልዎም ከፍ ይላል! 🏆✨ 👇 የግብዣ ሊንክዎን አሁኑኑ ይውሰዱና Share ያድርጉ፦ 🔗 https://t.me/GobezBidbot/app ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን 👉 @gobezbid ይቀላቀሉ!
ещё
449 1 22 ноя, 13:37
Больше постов

Похожие Telegram-каналы

4-3-3 Music
Больше похожих каналов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней