Аналитика Telegram-канала
Подписчики
2 137
Охват за 24 ч
30
ER за 24 ч
1,40%
Публикаций
460
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
25 окт28 окт31 окт
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
07.1014.1020.1025.1030.1030.10
6
Средний охват
10
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
30
Упоминаний
9
Из них репостов
8
Каналов
27
Упоминаний
6
Из них репостов
16
Каналов
Последние посты
3 из 460 2 из 460
ታይቶ በማይታወቅ የባይናንስ ጠለፋ ከ$1.3 ቢሊዮን በላይ የክሪፕቶ ፖዚሽኖች ተዘጉ (Liquidated)!
በክሪፕቶ ታሪክ ውስጥ ትልቁ የተባለ የደህንነት ጥሰት መከሰቱ መረጋገጡን ተከትሎ፣ የገበያው አቅጣጫ በከፍተኛ ሁኔታ በመናጋቱ ግዙፍ ውድቀት አጋጥሟል።
ещё
5
0
30 окт, 11:46
Binance በ Twitter ገፃቸው እንደተናገሩት..
የባይናንስ🙂 የመጀመሪያ ደረጃ ምርመራ እንደሚያሳየው የተፈጠረው security ችግር የአንድ የሲስተም ባለሙያ (DevOps engineer) ላፕቶፕ በመጠለፉ (hack በመደረጉ) የተከሰተ ሊሆን ይችላል። ይህም hacker ወደ ሲስተሙ በመግባት ያልተፈቀዱ የገንዘብ ማውጣት (withdrawal) ትዕዛዞችን እንዲያስተላልፍ አስችሎታል። ይሁን እንጂ የዋሌት ሚስጥራዊ ቁልፎች (private keys) እንዳልተሰረቁ አረጋግጠናል። ምርመራው ሙሉ በሙሉ እንዳለቀ እና ሁሉም መረጃዎች እንደተረጋገጡ ዝርዝር ቴክኒካዊ መግለጫ የምናጋራ ይሆናል።
አጠቃላይ የደረሰው ጉዳት ወደ 6.3 ቢሊዮን ዶላር አካባቢ ይገመታል። ከብሎክቼይን አጋሮቻችን ጋር በመተባበር የተወሰዱትን ሀብቶች ለማገድ (freeze ለማድረግ) በሰራነው ስራ እስካሁን ወደ 3 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ በብሎክቼይን ላይ እንዳይንቀሳቀስ ታግዷል። ባይናንስ የደረሰውን ኪሳራ በሙሉ ከራሱ የአደጋ ጊዜ ፈንድ (SAFU fund) እና ከኩባንያው ካዝና ይሸፍናል። የተጠቃሚዎች ገንዘብ ምንም ስጋት የለበትም (User funds are safe)። የማስተካከያ ስራው እንደተጠናቀቀም አዲስ የሀብት ማረጋገጫ (Proof of Reserves) ይፋ እናደርጋለን።
እንደ አስቸኳይ የጥንቃቄ እርምጃ ባይናንስ የሚከተሉትን አድርጓል❗️
✔️የደህንነት ፍተሻው እስኪጠናቀቅ ድረስ ገንዘብ ማስገባት (deposit) እና ማውጣት (withdrawal) ለጊዜው አቁሟል ችግር የተፈጠረበትን አድራሻ ፍቃድ ሰርዟል ገንዘቡን ተከታትሎ ለማስመለስ ከህግ አስከባሪዎች እና ከብሎክቼይን የደህንነት ተቋማት ጋር እየሰራ ይገኛል።
ቡድኖቻችን ይህንን ችግር በአስተማማኝ እና በተሟላ ሁኔታ ለመፍታት ቀን ከሌሊት እየሰሩ ነው። የእነዚህን ወንጀለኞች ማንነት ለማረጋገጥ እና ለህግ ለማቅረብ ከህግ አስከባሪ አጋሮቻችን ጋር በቅርበት እየሰራን እንገኛለን።
✅✅ Credit Moneyvortex channel ✅✅
ещё
8
1
30 окт, 08:38
📢Mepass
📱ሰዉ ሁላ tiktok ላይ የሚያወሩለትን ገራሚ አፕሊኬሽን ግልፅ በሆነ ሁኔታ ላብራራላቹ😍
💎Me pass ይባላል already list ተደርጎ ዋጋ አለው(1 mec ~ 6$) እና የራሱ p2p ያለው crypto ነው
🔗በreferral እና በdaily check in በመሳሰሉት ነገሮች Mec የተባለውን token መሰብሰብ ትችላላቹ
ለመጀመር :
https://i.mec.me?c=ark72c8u
https://i.mec.me?c=ark72c8u
Play store ላይ ወይም app store ላይ (me pass) ብላቹ search አርጉ🔎
ካወረዳቹ በኃላ እነዚህን አስገቡ:
✔️E-mail
✔️Password
✔️Referral code : ark72c8u
🚨ከከፈታቹ በኃላ በመጀመሪያ face verification ታረጋላቹ ፊት ማስገባት ብቻ ነው ከዛ ከ2-3 ሰዓት በዋላ me id የሚለው ጋር በመሄድ በnational id ወይም በpasspost verify ማረግ ነው 1 mec stake እና 0.1 mec የፈጠነ ታገኛላችሁ✅
🟢የሰራችሁትን ወዲያው መሸጥ ትችላላችሁ💯
💻INVITATION CODE 👉 ark72c8u ✅
💠ሙሉ አሰራሩ video ላይ አለ
🟫ሁላችሁም አሁኑኑ💵 ሰሩ ቤተሰብ
ещё
7
0
2 25 окт, 12:57
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней