Аналитика Telegram-канала
Подписчики
1 608
Охват за 24 ч
148
ER за 24 ч
9,20%
Публикаций
1 093
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
10 ноя13 ноя16 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
05.1107.1113.1114.1114.1114.11
28
Средний охват
53
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
671
Упоминаний
74
Из них репостов
15
Каналов
5
Упоминаний за 90 дней
4
Из них репостов
4
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 1 093 2 из 1 093አንዳንዴ በእኛም በሰዎችም አይን ግዙፍ የሆኑ ሁኔታዎች ውስጥ እንገባለን እንጨነቃለን፣ እናስባለን፣ባስ ካለም ያንን ሁኔታ ምናልፍበትን እቅድ እናወጣለን፣ ሲደክመን ለጌታ እንተውለታለን፤
ጌታ ታማኝ አይደል? እኛን ያቃተንን፣ አንችልም ብለን በፊቱ ያስቀመጥነውን እንደገና ውብ አድርጎ ይሰራዋል፣ ያበጃጀዋል።
ያኔ ግን በሰዎች እይታ የእኛ ትጋትና የጌታ ኃይል ቀሎ ይታያል፤ ነገሩን አቅልለው ያዩታል፤ አለፍ ሲል እኛም የመጣንበትን መንገድ እንረሳዋለን።
የዛኔ ግን ልናስበው ሚገባው ነገር፦ ያለፍነውን ሁሉ ያለፍነው በእግዚአብሔር መሆኑን ነው፧ እናንተና እግዚአብሔር ብቻ የምታውቁትን ጎዳና ሲያቀሉባችሁ እንዲህ በሏቸው፦ ቀላል ስለሆነ አይደለም፤ እግዚአብሔር ስለረዳ ነው!
ещё
19
0
2 14 ноя, 22:30
ቀላል ስለሆነ አይደለም
እግዚአብሔር ስለረዳ ነው
ещё
44
0
5 14 ноя, 22:17
ሰላም በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ በዋናው ጊቢ የተመደባቹ አዲስ ገቢ(remedial) ክርስትያን ተማሪዎቻችን እንኳን ደህና መጣቹ።
እኛ የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ ክርስትያን ተማሪዎች ምሩቃን ማህበር EvaSUE ፌሎሺፖች ልንቀበላቹ ዝግጅታችንን ጨርሰን እየጠበቅናችሁ ነው::
በምትመጡበት ጊዜ #ስለጊቢያችን ሆነ #ስለፌሎሺፕ መረጃ ማግኘት የምትፈልጉ #እንድንቀበላቹ የምትፈልጉ ከታች በተቀመጡት ስልኮች መደወል ወይም ቴሌግራም አድራሻ በመጠቀም የፌሎሺፑን መሪዎች ማግኘት ይችላሉ
የፌሉ የመሪዎች ስልክ
◉MAREFIYA DAROTA
0986901925 | @Maf_evasu
◉GIRUM EYU
0937599289 | @Girumela
◉YEABSIRA DESALEGN
0934622852
◉ METASEBIYA ANTENEH
0948051085 | @meberchaye1
◉NARDOS ALEMAYEHU
0985314373 | @Nektehgnal
◉LIYAT WUBSHET
0979787641 | @ATL7D
#Hope_of_the_kingdom
ещё
27
1
14 ноя, 11:50
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней