Аналитика Telegram-канала
Подписчики
178
Охват за 24 ч
2
ER за 24 ч
1,12%
Публикаций
1 071
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
7 ноя10 ноя13 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
29.1031.1031.1002.1104.1108.11
1
Средний охват
2
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
9
Упоминаний
7
Из них репостов
2
Каналов
0
Упоминаний за 90 дней
0
Из них репостов
0
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 1 071 2 из 1 071Love is about what you do.
ещё
1
0
8 ноя, 17:37
"...በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ በክርስቶስ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤..." (ኤፌ. 1፥3)
ещё
1
0
4 ноя, 16:40
በነቢይ ጎልድ፡-
"አዲስ ልብ እሰጣችኋለሁ፤ አዲስ መንፈስም በውስጣችሁ አሳድራለሁ፤ የድንጋይ ልባችሁን ከእናንተ አስወግዳለሁ፤ የሥጋንም ልብ እሰጣችኋለሁ። መንፈሴን በውስጣችሁ አሳድራለሁ፤ ሥርዐቴን እንድትከተሉና ሕጌን በጥንቃቄ እንድትጠብቁ አደርጋለሁ።"
(ሕዝቅኤል 36፥26-27)
ብሎ ልዑል በንቢዩ ሕዝቅኤል እንደተናገረ፤ በዚህ ዘመን የሚያስፈልጋችሁ ሌላ ምንም ሳይሆን ህልውናው ነው። አብዛኛው ሰው ገንዘብ እያሳደደ ነው። ዝና፣ ስልጣን፣ ክብር እና መሰል ቀሪ ነገሮችን በማጋበስ ላይ ነው። አሁን አሁን ሁሉም ትኩረት ፈላጊ በሆነበት ሰዓት፣ አክብሩኝ ስገዱልኝ ተከተሉኝ እያለ ባለበት፤ እኔ ግን ትልቅ ምስጢር ልንገራችሁ፡- በምድር ያለው ጌታ መንፈስ ቅዱስ እርሱ = የእውነት መንፈስ ስለሆነ ከልቡ የሚፈልገውን ሰው፤ ከልቡ የሚጠማውን ሰው፤ ከልቡ የሚወደውን ሰው ከዘላለማዊ በረከቱ ያጠግበዋል! ይባርከዋል! ያሳድገዋል! የመጨረሻው ዘመን መሳሪያ ማደሪያው አድርጎ ይጠቀመዋል! በእኔ ህይወት እየሆነ ያለው ይኸው ነው።
ከማንም እና ከምንም በላይ እርሱን መንፈስ ቅዱስን ለማወቅ ትጉ። እርሱን ያወቀ ሰው ዳነ። አውቀነውም አንጨርሰው። በእርሱ የተማመነ ሰው አመለጠ። እያሸነፈ እያፈራ እየበዛና እየበዘበዘ ይቀጥላል። ሌላውን በግል የምትታገሉትን ትግል አቁሙና ራሳችሁን ለእርሱ አሳላፋችሁ በመስጠት ተገዙለት። እራሳችሁን ፍቀዱለት። ተሸነፉለት። "በመንፈሴ እንጂ በኃይልና በብርታት አይደለም።" እንዳለው...
የኢትዮጵያ ህዝብ ገና ጣዖትን ከማምለክ ያልወጣ ህዝብ ነው። ገና ከተረት ተረት እና ከሃይማኖተኝነት ያልወጣ ህዝብ ነው። አሁንም ድረስ በብሉይ ኪዳን ስርዓት ለመመራትና ለመኖር የሚጣጣር ህዝብ ነው። ክርስቶስ መስቀል ላይ የከፈለውን ውድ እንቁ ዋጋ አሳንሶ 'በራሴ መልካም ስራ እጸድቃለው' የሚል ሞኝ ህዝብ ነው። ክርስትና በክርስቶስ የመስቀል ላይ ስራ ያለቀና የተፈጸመ እምነት ነው። እለት እለት የሚኖር የመገለጥ ህይወት ነው። እንጂ ኮተታ ኮተት ስእላ ስእል ማግበስበስ አያጸድቅ አያድን።
ክርስትና ብርሃን ነው። የበራለት ያበራል። ብርሃን ጨለማ ላይ ያበራል። ጨለማም አያሸንፈውም። ሰይጣን ድፍን ጨለማ ነው። ክርስቶስ ደግሞ ሙሉ በሙሉ ብርሃን ነው። እኛ የእርሱ ወገን የሆንን ሁሉ ብርሃናት ነን። "እግዚአብሔር ብርሃን ነው በእርሱ ዘንድ ጨለማ ከቶ የለም" ብሎ ሐዋርያው ጴጥሮስ እንደተናገረ፤ የምንከተለው አምላክ ብርሃን ነን። እኛም በዚህ በጨለመባት ምድር ልናበራ ያለን ብርሃናት ነው። አብሩ። ኢትዮጵያ ወንጌል ገና መች በራላትና? መች እውነት ገባትና? ከመከፋፈልና ከመገዳደል ሳትወጣ? አንድነት እና ፍቅር በፖለቲካዊ ሳይንስ ቀመር አይመጣም።
አንድነትንም ሆነ ፍቅር የሚያበዛው ጸጋው ነው። ጸጋውን አብዝቶ የሚሰጠው ደግሞ መንፈስ ቅዱስ ነው። በኢየሱስ ስም እጸልይላችኋለው፡- መንፈስ ቅዱስ ሆይ የልብ አይናቸውን አብራ! የመንፈስ ጆሮዋቸውን ክፈት! ተባረክ ለዘላለም! ሃሌሉያ!
ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም
ещё
2
0
2 ноя, 08:51
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней