Аналитика Telegram-канала
Подписчики
2 527
Охват за 24 ч
151
ER за 24 ч
5,98%
Публикаций
42 527
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
8 ноя11 ноя14 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
09:0412:1512:4916:1916:2117:32
26
Средний охват
57
Лучший результат
Показаны 6 публикаций за 14 ноября
Больше статистики →
Упоминания
0
Упоминаний
0
Из них репостов
0
Каналов
0
Упоминаний за 90 дней
0
Из них репостов
0
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 42 527 2 из 42 527
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
"ለወጣት ኢትዮጵያውያን አትሌቶቻችን በሴኔጋል ዳካር በተካሄደው የ2026 የወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታዎች ላይ ላስመዘገቡት አስደናቂና ታሪካዊ ድል ከልብ የመነጨ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክቴን ላስተላልፍ እወዳለሁ።
5 የወርቅ እና 3 የብር ሜዳሊያዎችን ጨምሮ በአጠቃላይ 8 ሜዳሊያዎችን በማግኘት የአትሌቲክስ የሜዳሊያ ሰንጠረዡን በ1ኛነት መምራታቸው፣ የኢትዮጵያን ጥልቅ የስፖርት ተሰጥኦ እና በአትሌቲክሱ ዘርፍ ያላትን ታላቅነት በድጋሚ ያረጋገጠ ነው።
የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ በክብር ከፍ አድርጋችሁ ማውለብለባችሁን እንዲሁም አዲሱን ትውልድ ለላቀ ድል እንዲተጋ ማነሳሳታችሁን ቀጥሉ!"
ещё
16
0
14 ноя, 17:32
"እኔ እያለሁ አንድም ፍሬ አትባክንም" የደረሱ ሰብሎችን እንሰብስብ ህዝባዊ ንቅናቄ በጉራጌ ዞን ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ እየተካሄደ ነው።
በምርት አሰባሰቡ ላይ የዞን ደጋፊ አመራር፣ የወረዳው አስተባባሪ አካላትና በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች ተሳትፈዋል።
ещё
57
0
14 ноя, 16:21
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
ለወጣት ኢትዮጵያውያን አትሌቶቻችን በሴኔጋል ዳካር በተካሄደው የ2026 የወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታዎች ላይ ላስመዘገቡት አስደናቂና ታሪካዊ ድል ከልብ የመነጨ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክቴን ላስተላልፍ እወዳለሁ።
5 የወርቅ እና 3 የብር ሜዳሊያዎችን ጨምሮ በአጠቃላይ 8 ሜዳሊያዎችን በማግኘት የአትሌቲክስ የሜዳሊያ ሰንጠረዡን በ1ኛነት መምራታቸው፣ የኢትዮጵያን ጥልቅ የስፖርት ተሰጥኦ እና በአትሌቲክሱ ዘርፍ ያላትን ታላቅነት በድጋሚ ያረጋገጠ ነው።
የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ በክብር ከፍ አድርጋችሁ ማውለብለባችሁን እንዲሁም አዲሱን ትውልድ ለላቀ ድል እንዲተጋ ማነሳሳታችሁን ቀጥሉ!
ещё
39
0
14 ноя, 16:19
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней