Аналитика Telegram-канала
Подписчики
4 119
Охват за 24 ч
299
ER за 24 ч
7,26%
Публикаций
477
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
19 ноя22 ноя25 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
04.1107.1119.11
84
Средний охват
104
Лучший результат
Показаны 3 публикации — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
26
Упоминаний
23
Из них репостов
3
Каналов
0
Упоминаний за 90 дней
0
Из них репостов
0
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 477 2 из 477ብራሶል አስቀድሞ በእርዳታ ድርጅቶች እጅ ኢትዮጵያን ሲሰልል ነበር። ስለላ ማለት ለግል ጥቅሙ እንጂ ፣ ለሀገሩ ሩሲያ ጥቅም አይደለም። ብራሶል የሚያቀርበው የጠብመንጃ ሽያጭ ሲሆን ፣ እስካሁን በዞረበት ሀገር ሁሉ ለግሉ የሚሰልለው ማዕድናትን ነው። አንድ ሀገር የእርሱ ዓይን ያርፍባት ዘንድ ብዙ ማዕድናት እንዳላት ማወቅ አለበት። የብራሶል አመለካከት እንዲህ ነው። ዓለም ውስጥ ያሉ መንግሥታት በሙሉ ማሳያዎች ናቸው። በህዝብ የተመረጡ ወይም በህዝብ ሳይመረጡ የወጡ ህጋዊ ማፍያዎች። እኛ ከዚህ የምንለየው ህጋዊ አለመሆናችን ብቻ ነው። ፖለቲካ በሚሉት የውሸት አብዮት ፣ ህዝቡን ስለማናታልል ነው።" ይላል ሁልጊዜም። ከመጽሐፉ የተወሰደ።
✅ርዕስ:- ዛምራ
✅ደራሲ:- ይስማዕከ ወርቁ
✅ይዘት:- ልቦለድ
✅የገፅ ብዛት:- 234
📆ዓ. ም:- 2013
Share and join
👇👇👇👇👇👇
👉📔 @BookstoresAZ ✅️📔👈
👉📔 @BookstoresAZ ✅️📔👈
👉📔 @BookstoresAZ ✅️📔👈
👆👆👆👆👆👆
Ask anything
👇👇👇👇👇
@Books_storebot
ещё
55
2
19 ноя, 16:56
አስቀያሚ "ፍቅር" የሚመሰረትባቸው 10 ሁኔታወች!
(አሌክስ አብርሃም)
የፈለገ እንደጢያ ትክል ድጋይ ወላ እንደአክሱም ሐውልት ቁማችሁ ቅሩ እንጅ ከታች በተዘረዘሩት አምስት ሁኔታወች ውስጥ ፍቅር እንዳትጀምሩ። በጭራሽ!
1. የአከራይ ተከራይ ፍቅር ውስጥ እንዳትገቡ። ቤትኮ የመጨረሻው መደበቂያ ማረፊያ ነው፤ ችግር ጎትተህ እቤትህ? ከምር ይደብራል። አከራይ ጋር ቢሆን፣ የአከራይ ልጅ ጋር ፣ ለእረፍት የመጣች የአከራይዘመድ ጋር ፣ ሰራተኛ ጋር ፣ሚስቱም ጋር፣ ባሉም ጋር ቢሆን😀 እንዳታደርጉት። ያስጠላል ይቀፋል። አከራይ አፍቅሮ "አይዞሽ እንደቤትሽ እይው ውሃ ቅጅ መብራት ሳትሳቀቂ አብሪ ...የቤት ኪራይ በአሞሌም ጨው ቢሆን ክፈይ ብቻ... " ምናምን ሲል...ኤጭ!
2. የጓደኛ እህት ወይም ወንድም ጋር...አንተ ምን ሁነሀል?የፈለገ ተመርቃ ስራ አጥታ እቤት ብትቀመጥ ብትስለመለም አጉል ከወንድሟ በላይ ጓደኛ ነኝ አይነት ሙድ ብትሞድድ ደውላ በቃ እሱ ከሌለ ሰው አትጠይቅም ምናምን ....ሂጅ ወዲያ....እንዳታደርገው! ራሱን የሚያከብር ወንድ ባህሪ አይደለም። ሴትም ከሆንሽ የጓደኛሽ ወንድም ጋር ይደብራል። የሆነ አይሸክክም?
3. ቲቸርየ ተማሪህ ጋር አሪፍ አይደለም። ዝርዝር ውስጥ አልገባም። ግን የመማር ማስተማር አገራዊ እቅዱን ያንቦጫርቀዋል😀
4. ሰራተኛህ ጋር... በቅርብ የተገኘ ሁሉ ቅርብ የሚመስልህ ጅል ነገር ነህ ልበል? ጋሸ አርግዣለሁ መሰል ደሜ ቀረ ...እይይይይ! አትርመጥመጥ!
5. የስራ ባልደረባ... እዛ ፊት ለፊቷ በእንግጭላ ክፍለ ከተማ የወ/ዘ/ጨ/ዢ/ዳ ስራ ሂደት አሳላጭ የሚል ፅሁፍ የተቀመጠ ሴት ከ/ጀ/በ/ደ /ከደ/ከደ የስራ ሂደት ሃላፊ ጋር ባለጉደይ እያጉላላች በአይኗ ስትጫወትና ስትሽኮረመም አስቡት። ነርስና ዶክተር ... ዶ/ር ምን ነካህ? ትንሽ ታገስ እናቷን ልታሳክም የሆነች ኬክ ልጅ ትመጣለች። ነርስ ያ ባለፈው መኪናው ተጋጭታ የግራ ጆሮው የተቆረጠው ልጅ ስትደውይለት ያለነሳው ስላልሰማ ነው😀
6. ሰው እንዴት አርግዢልኝና አግብቸ ልውሰድሽ የሚል ጀዝባ ዲያስፖራ ጋር ፍቅር ይጀምራል። አግብቶ እጨቆረር የሚወስድሽ በአካልም በነፍስም "ፕረዘንት" የሆነ ሰው ጠፋ? ልጀ እኔ ባለፍኩበት እንዳያልፍ...እናትሽም እንደአንች ብላ ነበር አባትሽን ያገባችው። የብረት መዝጊያ የጣውላ መዝጊያ ብላ። እና ከእናትሽ የተሻለ ምን አመጣሽ? ክለብ ሄድሽ? የተሻለ ቦዲ ካውንት ኖረሽ... ልጅሽ የባሰ የማንነት መምታታት ነው የሚጠብቀው። አውቃለሁ አታምኝም።
7. የሰው ሚስት ጋር ከምትነካካ የስሙኒ ገመድ (ቢወደድም ስፖንሰር እሆንሃለሁ) ባለማወቅ ተነካክተህ ከሆነ እንዳይለመድህ። ለሆነው ችግር የለም ሲኦል ቪአይፒ ነህ።
8. የቸገራት ሴት ጋር በእርዳታ ስም እንዳትልከሰከስ። መርዳት እና መ... ለይ! የቸገረው እርጉዝ ያገባል እንጅ የቸገራት አያስረግዝም! ዳቦ ሰጥተህ ....ምኑ ጀዝባ ነው አለ ያ ሰውየ!
9. ልፀልይልሽ ብለህ....😀 አሜን አለች ማለት ሁሉንም አሜን ትላለች ማለት አይደለም። ይደብራል ከምር። የሃይማኖት አባቶች ዘማሪወች ምናምኖች ስር የማትጠፋ ሴት መጨረሻዋ .... እህቴ ለፈጣሪሽ ብቻ ተንበርከኪ። ለሰይጣን ጀርባሽን ስጭ(ደግሞ ጀርባሽን ስጭ ስል....ወይ ጣጣ)
10. አስረኛውን አልፅፈውም ስላለፍክበት /ስላለፍሽበት ውስጣችሁ አለ 😀 ተናገሩታ!
ещё
104
2
7 ноя, 10:08
#Advertisement
📢LinkedIn ካለዎት ገቢ አለዎት!
🤝 ለ 2 ዓመታት አብሮ በዘለቀ አጋርነታችን፤ ለቢዝነስ አላማ የLinkedIn አካውንቶችን በመከራዬት ላይ ነን!
📱 የLinkedIn አካውንትዎን በማከራዬት በሳምንት ጠቀም ያለ ገንዘብ መስራት እንደሚችሉ ያውቃሉ?
⛔ መስፈርቶች ፦
📱 100+ Connections
🗓 ከተከፈተ 1 ዓመት እና ከዛ በላይ
💬 በውስጥ መስመር ➡️
@linkedin_rental5 ያግኙንq
🤝 Stable • Trusted • Long-Term Collaboration.
ещё
94
0
4 ноя, 12:08
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней