Аналитика Telegram-канала
Подписчики
468
Охват за 24 ч
106
ER за 24 ч
22,65%
Публикаций
34
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
29 окт1 ноя4 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
10.1001.11
57
Средний охват
78
Лучший результат
Показаны 2 публикации — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
16
Упоминаний
0
Из них репостов
2
Каналов
0
Упоминаний
0
Из них репостов
0
Каналов
Последние посты
2 из 34 2 из 34
አራት ዓመት ሙሉ የተሳሳተ ምርጫ እና ድምዳሜ የስቃይ ጊዜያትን አራዝሟል!
"ቡኣ ወረደበት" እያሉ ሆዱን ቢያሹለትም ህመሙ ግን አልተለወጠም።
ልጁ የ13 ዓመት ታዳጊ ሲሆን ከ4 ዓመት በፊት ጀምሮ ሆዱን መታመም ጀመረ። ህመሙ ሲመጣ ያስለቅሳል፣
ከዚያ ደግሞ ይሄዳል ከዚያም ይመለሳል። ይህ ዑደት ለ አራት ዓመታት ቀጠለ።
ምክንያቱ ቀላል ነበር — ቡኣ አልነበረም።
🔍 በትክክለኛ ምርመራ የተረጋገጠው
🔹 በማዕከላዊ አንጀት ክፍል ላይ ውሃ የቋጠረ እጢ (enterogenic mesentric cyst) ተነስቷል።
🔹 እጢው አንጀቱ እንዲታጠፍ ምክንያት ሆኗል።
🔹 አንጀቱ ሲታጠፍ አስለቃሽ ህመሙ ይመጣ ነበር፤ እጥፋቱ ሲፈታ ደግሞ ህመሙ ይሄዳል።
🔹 ዑደቱ ራሱ ምልክት ነበር — ማረጋገጫ ግን አልነበረም
✅ ቀዶ ህክምና ተደረገ። ልጁ ዘላቂ ፈውስ አገኘ።
⚠️ የታሪኩ አስፈሪው ክፍል
ህመሙ አጣዳፊ ቢሆን ኖሮ —
አንጀቱ ቢታጠፍና ደም ቢያጣ ኖሮ —
የአንጀት መበስበስ ሊያስከትል ይችል ነበር።
💡 ዋና መልእክት
🟥 ህመም ሲመጣና ሲሄድ "አይዞህ" ማለት ስህተት ነው። ዑደቱ ራሱ ምርመራ የሚፈልግ ምልክት ነው።
🟥 ማንኛውም ማብራሪያ — ባህላዊም ይሁን ሌላ — ምርመራን ሊተካ አይችልም።
🟥 ያልተመረመረ ህመም ስሙ አይታወቅም፤ ስሙ የማይታወቅ ህመም ደግሞ ሊገድል ይችላል።
🟥 ፈቃድ የሌላቸው እና ሀላፊነት ሊወስዱ የማይችሉ ሰዎች ምክር ጊዜ ያባክናል።
ещё
36
0
2 1 ноя, 15:32
ещё
78
0
10 окт, 10:42
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней