Аналитика Telegram-канала
Подписчики
7 716
Охват за 24 ч
193
ER за 24 ч
2,50%
Публикаций
7 055
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
11 ноя13 ноя16 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
30.1030.1031.1002.1116.1116.11
189
Средний охват
552
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
652
Упоминаний
148
Из них репостов
51
Каналов
0
Упоминаний за 90 дней
0
Из них репостов
0
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 7 055 2 из 7 055
ፕሬዝደንቱ በድሮን ስጋት ውስጥ ወድቀዋል ተባለ‼️
ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በድሮን ጥቃት ስጋት ውስጥ በመግባታቸው በአስመራ የሚቆዩባቸውን ቦታዎች ያለማቋረጥ እየቀያየሩ እንደሚገኙ የኤርትራው ተንታኝ ዶክተር መሐመድ ኸይር ኦመር ገለጹ።
ስጋቱን ለመቀነስም ስልኮችን ጨምሮ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች እንዳይጠቀሙ መደረጉንና ወደ አዲሃሎ የገጠር መኖሪያቸው የሚያደርጉት ጉዞ መገደቡን ገልጸዋል።
ещё
552
3
1 16 ноя, 14:56
ወደ ኤርትራ ድንበር የተጓዙት ጄኔራሎች፦ ተራ ጉብኝት ወይስ የጦርነት ዝግጅት?
በማኅበራዊ ሚዲያ እየተሰራጨ ባለ መረጃ መሠረት፣ በቅርብ ቀናት የኢትዮጵያ መከላከያ ከፍተኛ የጦር አመራሮች በትግራይ ክልል ከሚገኙ የሠራዊቱ አባላትና አዛዦች ጋር ተከታታይ ውይይቶችን አድርገዋል።
እንደ መረጃው፣ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ ምክትላቸው ጄኔራል አበባው ታደሰ እና የጦር አማካሪው ጄኔራል ዓለምሸት ደግፌ በትግራይ ከሚገኙ የመከላከያ አባላት ጋር ተገናኝተዋል።
በተለይም ጄኔራል አበባው በራማ (መረብ) እና በጾረና አካባቢ ከሚገኙ ወታደሮች ጋር መወያየታቸው ትኩረት ሳቢ ነው። እነዚህ አካባቢዎች ለኤርትራ ድንበር ቅርብ ናቸው።
ጉብኝቶቹ የሠራዊቱን ዝግጁነትና የአመራር ቅንጅት ለማጠናከር ሊሆኑ ይችላሉ። በቅርብ ሳምንታት በትግራይና በአፋር ግጭት መታደሱን፣ የድንበርና የቀይ ባሕር ጉዳዮችም ውጥረቱን እንዳወሳሰቡት ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ዘግበዋል።
ещё
193
1
1 16 ноя, 13:26
አስደናቂዎቹ ጥንዶች! ❤️
ትዳር በወርቅና በጌጣጌጥ ሳይሆን በፍቅር፣ በእምነትና በቃል ኪዳን ይመሠረታል!
ይህ ከወንድም ልጅ ይህአለም ገፅ የተገኘዉ ምስል የጥንዶቹ ሰርግ ነው። እነሱም ሆኑ አጃቢዎቻቸው የሰርግ ልብስ አልለበሱም፤ በወርቅና በጌጣጌጥ አልተዋቡም፤ በትልቅ ድግስና በውድ የሰርግ ዝግጅትም አልተጨናነቁም።
ተበድረውም ሆነ ለምነው መልበስ ይችሉ ነበር፤ ነገር ግን ለትዳራቸው መሠረት ያደረጉት ውጫዊ ገጽታን ሳይሆን ፍቅርንና ቃል ኪዳንን ነውና አላደረጉትም ።
ещё
33
0
2 2 ноя, 15:59
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней