Не попадитесь на накрученные каналы! Узнайте, не накручивает ли канал просмотры или подписчиков Проверить канал на накрутку
Прикрепить Телеграм-аккаунт Прикрепить Телеграм-аккаунт

Телеграм канал «Abrilo Tech»

Abrilo Tech
471
0
62
2
0
Welcome to Abrilo Tech!
Your hub for Tech News, AI Tools, Apps, & Legit Online Work Strategies 💰
​📲 Tech Tips & Hacks
💵 Online Earnings & Freelancing
​Stay ahead & earn smarter! 🔥
📩 Contact: @Abrshi_1221
Подписчики
Всего
1 325
Сегодня
0
Просмотров на пост
Всего
73
ER
Общий
5.54%
Суточный
3.32%
Динамика публикаций
Telemetr - сервис глубокой аналитики
телеграм-каналов
Получите подробную информацию о каждом канале
Отберите самые эффективные каналы для
рекламных размещений, по приросту подписчиков,
ER, количеству просмотров на пост и другим метрикам
Анализируйте рекламные посты
и креативы
Узнайте какие посты лучше сработали,
а какие хуже, даже если их давно удалили
Оценивайте эффективность тематики и контента
Узнайте, какую тематику лучше не рекламировать
на канале, а какая зайдет на ура
Попробовать бесплатно
Показано 7 из 471 поста
Смотреть все посты
Пост от 26.10.2026 11:19
53
2
0
ወይ Scam 😀 እንዲህም ህዝብን መብላት ይቻላል ለካ 😭
Пост от 24.10.2026 12:18
6
0
0
1,013,609,241.93 የሰበሰቡት የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ሰራተኞች በሙስና ተከሰሱ

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የ(ELMIS) ፕሮጀክት ላይ የተፈጸመ ከባድ የሙስና ወንጀል ምርመራ አጣርቶ መዝገቡን ለፍትህ ሚኒስቴር ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ልኮ ክስ መመስረቱን አስታወቀ
‎
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት (Ethiopian Labor market information system (ELMIS)) ፕሮጀክት ላይ ከባድ የሙስና ወንጀል በመፈፀም የተጠረጠረውን የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ሥራ አስኪያጅ የነበረው አቶ ብርሀኑ አለቃ አስገዶም እና በግብረ-አበሮቹ ላይ ከሐምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲያካሂድ የቆየውን ጥልቅ ምርመራ በማጠናቀቅ ለፍትህ ሚኒስቴር ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ልኮ ክስ መመስረቱን አስታውቋል።

ብርሃኑ አለቃ አስግዶም እና ሌሎች የተቋሙ ሠራተኞች፣ የሠራተኛና አሠሪ አገናኝ ኤጀንሲ ባለቤቶች እና ሌሎች ግለሰቦችን ጨምሮ 13 ሰዎች በዚህ ወንጀል ውስጥ የተሳተፉ ሲሆን ተጠርጣሪዎቹ የተሰጣቸውን የመንግሥት ኃላፊነት ወደ ጎን በመተው እና ፕሮጀክቱን ከአሠራር ውጭ በማንቀሳቀስ ከጅምሩ የሲስተሙ የጥራት ደረጃ በተገቢው ሳይረጋገጥ ሥራ እንዲጀምር ማድረጋቸውን ፖሊስ በምርመራው አረጋግጧል።

ብርሃኑ አለቃ አስግዶም ላልተማሩ ወይም በቂ ሥልጠና ላልወሰዱ ለ81,236 ግለሰቦች ሕገ-ወጥ የሙያ ብቃት ምዘና ሰርተፍኬት (COC) በሲስተም እንዲሰጣቸው ያስደረገ ሲሆን የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ሠራተኛ ላልሆኑና ተቋሙ ከማያውቃቸው ሦስት ግለሰቦች ጋር በመመሳጠር ልዩ የሲስተም አስተዳዳሪ (Admin) መብት በመስጠት ዜጎች ያልሰለጠኑበትን ሐሰተኛ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ እንዲያገኙ ማድረጉን በምርመራ ተደርሶበታል።

ለዚህ የወንጀል ድርጊት ሁለት ሐሰተኛ የባንክ ሒሳብ ደብተሮች እንዲከፈቱ በማድረግ በዚህ ሕገ-ወጥ መንገድ አጠቃላይ 1 ቢሊየን 13 ሚሊየን 609 ሺህ 241ብር ከ93 ሣንቲም መሰብሰቡ በምርመራ ተረጋግጧል።

በተጨማሪም የወንጀሉ ፍሬ የሆነ በባንክ ሂሳብ ውስጥ ይገኝ የነበረ 249 ሚሊዮን ብር የታገደ ሲሆን ወንጀለኞቹ በረቀቀ ዘዴ ገንዘቡን ወደ የክሪፕቶከረንሲ (Cryptocurrency) በመቀየር ያስቀመጡትን 965 ሺህ 508 ዶላር ከፍተኛ ጥበብ በተሞላበትና በቴክኖሎጂ በታገዘ ምርመራ በፍርድ ቤት በማሳገድ ወደ ብሄራዊ ባንክ እንዲገባ ተደርጓል።

ከዚህ በተጨማሪም ተጠርጣሪዎቹ የውጭ ምንዛሪ ሳያስገቡ የታገዱ ኤጀንሲዎችን እግድ ያለአግባብ በማንሳት 10 ሚሊዮን 100 ሺህ ብር ጉቦ የተቀበሉ እና 64,500 ዜጎችን በሐሰተኛ ቪዛ ሰነድ ወደ ጆርዳን እና ወደ ሌሎች የዓረብ ሀገራት በመላክ ለከፍተኛ እንግልት መዳረጋቸውን ፖሊስ ባደረገው የተጠናከረ ምርመራ ማረጋገጥ ችሏል።

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከፍትህ ሚኒስቴር፣ ከብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት፣ ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (INSA)፣ ከፋይናንስ ደህንነት መረጃ ማዕከል እና ከብሄራዊ ባንክ ጋር በመቀናጀት ባካሄደው ምርመራ በተጠርጣሪው ስም በለሚ ኩራ፣ በቦሌ እና በቂርቆስ ክፍለ ከተሞች የተገዙ ከ55 ሚሊዮን እስከ 68 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ 6 ዘመናዊ መኖሪያ ቤቶች እንዲሁም በ68 ሚሊዮን ብር የተገዛ አንድ V6 ዘመናዊ መኪና በኤግዚቢትነት በቁጥጥር ሥር እንዲውሉ አድርጓል።

ፖሊስ በዚህ ወንጀል ውስጥ የተሳተፉ እና ሕጋዊነትን ሽፋን በማድረግ መንግሥት ማግኘት የነበረበትን የውጭ ምንዛሪ ሳያስገቡ በቀሩ ኤጀንሲዎች ላይ እያደረገ ያለውን ምርመራ አጠናክሮ መቀጠሉን የፌደራል ፖሊስ መረጃ ያመላክታል።

ልጆቻቸው ወደ ውጭ ሀገር ሄደው መዳረሻቸው የጠፋባቸው ቤተሰቦች እና ከዚህ ወንጀል ጋር በተያያዘ መረጃ ያላቸው ዜጎችም በዜጎች ተሳትፎ መተግበሪያ (EFPApp)፣ በነፃ የስልክ መስመር (991) እና በሰው አልባ ስማርት ፖሊስ ጣቢያ (SPS) አማካኝነት ጥቆማ እንዲሁም በወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ በአካል በመቅረብ ምስክርነታቸውን እንዲሰጡ ጥሪ ቀርቧል።
Пост от 23.10.2026 12:32
7
0
0
የ2018 የቅን ልቦች የአመቱ የአሸናፊዎች አሸናፊ ሁለተኛ በመሆን አዶናይ ብርሃነ 50 ግራም ወርቅ ተሸላሚ ሆኗል።
😁 1
Пост от 23.10.2026 12:32
1
0
0
የ2018 የቅን ልቦች የአመቱ የአሸናፊዎች አሸናፊ ሁለተኛ በመሆን አዶናይ ብርሃነ 50 ግራም ወርቅ ተሸላሚ ሆኗል።
Пост от 20.10.2026 10:54
28
0
0
🆓 ያለ ምንም ኢንቨስትመንት ገንዘብ የምትሰሩበት አዲስ መተግበሪያ ነው 🆕

🎁 የመመዝገቢያ ጉርሻ 50 ብር
🌟 አንድ ሰው ስትጋብዙ 50 ብር
💳 ዝቅተኛ የማውጣት መጠን 100 ብር

👛🔤🔤🔤🔤🔤
🏦 Telebirr
🏦 M_PESA

🤩🤩🤩🤩🤩🤩

ለመጀመር👇👇👇
https://www.tanvexoapp.com/home?invite_code=250327 https://www.tanvexoapp.com/home?invite_code=250327

⚠️ ማሳሰቢያ፦

📱 አዲስ የዋትሳፕ አካውንት
ከፍታችሁ ወይም የግል መረጃችሁ
በሌለበት ተለዋጭ የዋትሳፕ አካውንት
ብትሰሩ የበለጠ ይመከራል።

❗️❗️❗️❗️❗️❗️
Изображение
Пост от 20.10.2026 07:06
32
0
1
Samsung One UI የሚለውን ስያሜ ወደ
Galaxy OS ሊቀይር እንደሆነ እየተነገረ ይገኛል።

Galaxy OS ለየት ያለ Fluid የሆነ Design እንደሚኖረው ተጠቁሟል።

የተወሰነ ማሳያ ከላይ ባለዉ ቪዲዮ መመልከት ትችላላችሁ።

Galaxy OS 10 ✨

እንዴት አያችሁት?
Видео/гифка
Пост от 18.10.2026 15:00
6
0
0
Samsung ቀጣይ በሚያወጣው One UI 10 ላይ ትልቅ ለዉጥ እንደሚያደርግ እየተነገረ ይገኛል።

እንጠብቃለን 😍
Изображение
Смотреть все посты