Аналитика Telegram-канала
Подписчики
2 503
Охват за 24 ч
552
ER за 24 ч
22,05%
Публикаций
3 078

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
5 ноя8 ноя11 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

05.1106.1106.1109.1109.1110.11
308
Средний охват
589
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

10
Упоминаний
3
Из них репостов
7
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 3 078 2 из 3 078
Фото
🎓 ለዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና (Exit Exam) እየተዘጋጁ ነው? ዝግጅትዎ አሁን ቀላል ሆኗል! 🤖 TeleExam AI ን ይተዋወቁ — በቴሌግራም ላይ የሚገኝ፣ በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) የሚደገፍ የመውጫ ፈተና ዝግጅት ረዳትዎ! 📚 የሚከተሉትን የትምህርት ክፍሎች ያካትታል፦ Computer Science Software Engineering Electrical and Computer Engineering Nursing Medical Radiology Technology Marketing Accounting Management Business Management Economics And more courses are being added! 🚀 ✅ Past exam questions ✅ Timed exam simulations ✅ AI-powered explanations ✅ Performance tracking and more Do not just prepare. Prepare smarter! 🤖 Try the bot: https://t.me/TeleExamAI_bot 📢 Join our Telegram channel: https://t.me/TeleExamAI 🎥 Follow us on TikTok: https://www.tiktok.com/@teleexamai Share with your classmates and friends preparing for the Exit Exam! 💙 https://t.me/AWHSC12
ещё
202 0 10 ноя, 18:13
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሐኪም ግዛው ሆስፒታል የዲጂታል ክፍያ ሥርዓትን ሙሉ በሙሉ ወደ ሥራ አስገባ =========================================== ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም፡፡ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሐኪም ግዛው ሆስፒታል ከጥቅምት 23/2019 ዓ.ም ጀምሮ የዲጂታል ክፍያ ሥርዓትን ሙሉ በሙሉ ወደ ሥራ ማስገባቱን አስታወቀ። በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ሐኪም ግዛው ሆስፒታል የጤና አገልግሎት ኮርፖሬት ምክትል ዳይሬክተር ዶ/ር ዘመድ ገለታ በሰጡት ማብራሪያ፣ ሐኪም ግዛው ሆስፒታል በተለያዩ የዲጂታላይዜሽን ሥራዎች ላይ ሲሠራ መቆየቱን ገልጸዋል። አዲሱ የዲጂታል ክፍያ ሥርዓትም የተገልጋዮችን እንግልት ለመቀነስ፣ የገንዘብ ዝውውርን ለማዘመንና የፋይናንስ ሥርዓቱን ይበልጥ ቀልጣፋ ለማድረግ የሚያግዝ እርምጃ መሆኑን አስረድተዋል። የለውጡ ሂደት ለተገልጋዮችና ለታካሚዎች የሚኖረውን እንግልት ለመቀነስና በሽግግሩ ወቅት ሊፈጠር የሚችለውን ግራ መጋባት ለመከላከል፣ ቴሌብርን ጨምሮ አጋር የባንክ ተቋማት ወኪሎቻቸውን በሆስፒታሉ ተገኝተው ድጋፍ እያደረጉ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ እንዲሁም የክፍያ ሥርዓቱ ያለ መዘግየትና መቋረጥ በተረጋጋ ሁኔታ እንዲሠራ የአይሲቲ ባለሙያዎች በቅርበት ክትትል እያደረጉ መሆኑንም አመልክተዋል። በካምፓሱ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን መሠረተ ልማትና አስተዳደር ቡድን መሪ አቶ ሰለሞን ደምሰው እንደገለጹት፣ ሐኪም ግዛው ሆስፒታል ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ ወረቀት አልባ የሕክምና አገልግሎት ሲሰጥ ቢቆይም፣ የክፍያ ሥርዓቱ ግን በጥሬ ገንዘብ ላይ የተመሠረተ ነበር ብለዋል። ይህንን ሥርዓት ለማዘመን፣ የእጅ በእጅ ክፍያን ለማስቀረትና የአገልግሎት አሰጣጡን ፈጣንና ቀልጣፋ ለማድረግ፣ ከኤሌክትሮኒክስ የሕክምና መዝገብ (Electronic Medical Record) ሥርዓት ጋር የተሳሰረውን “StarPay” የተሰኘ የክፍያ ጌትዌይ ሶፍትዌር ከንግድ ባንክ፣ ከቴሌብር፣ ከዳሽን ባንክ፣ ከአቢሲኒያ ባንክና ከሌሎች የባንክ ተቋማት ጋር በማቀናጀት ወደ ሥራ ማስገባት መቻሉን ገልጸዋል። አቶ ሰለሞን አክለውም፣ አዲሱ የክፍያ ሥርዓት ደህንነቱ የተጠበቀ፣ የተገልጋዮችን ፍላጎት ያማከለና ተደራሽ መሆኑን ጠቁመዋል። የክፍያ ሥርዓቱ ተገልጋዮች ጥሬ ገንዘብ ይዘው ከመንቀሳቀስ ጋር የተያያዙ ስጋቶችን ከመቀነሱም በላይ የገንዘብ ተቀባዮችን ከጥሬ ገንዘብ ጋር የሚኖራቸውን ንክኪ በመቀነስ የፋይናንስ ደህንነትንና የመንግሥትን የዲጂታል ኢኮኖሚ አቅጣጫ የሚደግፍ መሆኑን አብራርተዋል። በሆስፒታሉ ባደረግነው ምልከታም የቴሌብር፣ የንግድ ባንክና የሌሎች የባንክ ተቋማት ወኪሎች ለተገልጋዮች ፈጣንና ቀልጣፋ የክፍያ አገልግሎት ሙያዊ ድጋፍ ሲሰጡ መመልከት ተችሏል። https://t.me/AWHSC12 https://t.me/AWHSC12
ещё
519 0 9 ноя, 19:27
Фото
ещё
237 1 1 9 ноя, 19:26
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней