Аналитика Telegram-канала
Подписчики
4 687
Охват за 24 ч
556
ER за 24 ч
11,86%
Публикаций
2 093

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
24 окт27 окт30 окт
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

04.1006.1006.1013.1019.1028.10
141
Средний охват
183
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

98
Упоминаний
86
Из них репостов
17
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 2 093 2 из 2 093
Фото
ትላንት መገርገብያ ለሊት ከውዱ ሸይኻችን የሠይዲ(ቀ.ሢ) ባለቤቶች አንዱ ውዱ እናታችን ሲቲ ዙልፋ ወደ ማይቀረው ሀገር ተሻግረዋል:: ክቡር ገላቸው ኢናንጋራ ቁባ ላይ አርፏል:: እጅግ ሲበዛ ጥሩ ሰው ነበሩ:: ሩሐቸውን አላህ ከፍ ባለው ጀነቱ ከነቢይናﷺ ከሸኾቻችን ጋር ያኑርልን:: ለቤተሰብ ወዳጅ ለሁላችንም አላህ ብርታቱን ይስጠን🤲 ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን 💔
ещё
127 1 21 28 окт, 14:52
Фото
የሠይዲ እና የሙፍቲ ረዲየላሁ ዐንሁ ካጠገባችን መለየት መጠገን ያልቻልነው ከፍተኛ የሆነ ስብራት ነው:: ሠይዲ ሲለዩን ያጣነው መደድ ሙፍቲ ሲለዩን ያጣነው ሂማ በቀላሉ የሚያገግም አይደለም:: ጠብቀው ያቆዩትን የነብዩንﷺ መንገድ የምናስቀጥል ወንዶች አላህ ያድርገን🤲
ещё
171 1 30 19 окт, 09:23
Фото
መገርገብያ 🤲 የሚጣፍጥ ነገር በመቅመስ እንጂ እይታወቅም፥ መቼም በወሬው አይታወቅም፥ ማር የሚታወቀው ተቀምሶ ነው፥ ስኳር የሚታወቀው ተቀምሶ ነው፥ ወተት የሚጣፍጠው ተቀምሶ ነው:: የሚጣፍጡ ምግቦች የሚታወቁት በመቅመስ ነው:: የሚያስታውሱትም እሱን(የቀመሱትን) ነው:: አሁን በጀነት ያሉ ነገሮች ወሬያቸው መጥቷል:: ሀውድ በቂያማ የሚጠጣ ነገር ነው ወሬው መጥቷል ፥ ሰልሰቢል ጀነት ሲገቡ የሚታጠቡበት የሚጠጣ ነገር ነው ወሬው መጥቷል፥ ከውሰር ሐሰን ቢሐዚሂል ኡመት ወሬው መጥቷል አልተጠጣም እንጂ፡ ያልተጠጡ ያልተቀመሱት እንደተቀመሱ ነገሮች አያስታውሷቸውም፥ ያሸተተ ሰው አሁንም አሽትት አሽትት ይለዋል ፥ የጣፈጠው ሰው ይገፋፋዋል፡ ጨምርበት ጨምርበት ብሎ ይለዋል። ✦✦✦ ያሸተተ ሰው አሁንም አሽትት አሽትት ይለዋል:: የጣፈጠው ሰው ይገፋፋዋል:፡ ጨምርበት ጨምርበት ብሎ ይለዋል።
ещё
136 0 13 13 окт, 09:44
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней