Аналитика Telegram-канала
Подписчики
11 522
Охват за 24 ч
1,4K
ER за 24 ч
12,36%
Публикаций
26 534

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
10 ноя13 ноя16 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

14.1115.1116.1116.1116.1116.11
312
Средний охват
929
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

142
Упоминаний
139
Из них репостов
4
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 26 534 2 из 26 534
በቀጣይ ከህዳር 11 እስከ ህዳር 14 ቀን 2019 ዓም በከተማ ደረጃ ለሚሰጠው የልጅነት ልምሻ /ፖሊዮ መከላከያ ክትባት ወላጆች ወይም አሳዳጊዎች ከ5 አመት በታች የሆኑ ህጻናትን ያስከትቡ ።
ещё
1 0 16 ноя, 16:35
Видео
ещё
1 0 16 ноя, 16:35
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የተቋማዊ የምርምር ሥነ-ምግባር ኮሚቴ (IRERC-Committee) እውቅና ከትምህርት ሚኒስቴር አግኝቷል፡፡ አ/አ/ጤና ቢሮ ህዳር 7 ቀን 2019 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከሚያከናውናቸው የጤና አገልግሎት በተጨማሪ የተቋማዊ ጥናትና የምርምር ሥነ-ምግባር ኮሚቴ (Institutional Research Ethics Committee – IREC) ይሰጣል ፡፡ ቢሮው በዘርፉ ባከናወነው እና ባስመዘገበው ውጤት ከትምህርት ሚኒስቴር እውቅና ማግኘት ችሏል፡፡ ዕውቅናው በጤናው ዘርፍ የምርምር ሥነ-ምግባርን እና የምርምር ክትትልን ለማጠናከር እንደሚያግዝ በቢሮው የህብረተሰብ ጤና ምርምር እና ድንገተኛ አደጋዎች ቁጥጥር ዳይሬክተር አቶ ዳንኤል ዳምጠው ተናግረዋል። ቢሮው ሥነ-ምግባራዊ ኃላፊነት የተሞላበትና በሳይንሳዊ መርሆች ላይ የተመሠረተ ጥናትና ምርምርን ለማበረታታት ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ዕውቅና መሆኑን የገለጹት አቶ ዳንኤል ኮሚቴው የሥነ-ምግባር መስፈርቶች መከበራቸውን በማረጋገጥ ፣ የምርምር ዕቅዶችን በሥነ-ምግባር መርሆች መሠረት በመገምገም እና የምርምር ተሳታፊዎችን መብት ፣ ክብር ፣ ደህንነትና ጥቅም በመጠበቅ የሚሰራ መሆኑንም ገልጸዋል፡፡ በአዲስ አበባ የጤና ፖሊሲዎችን ለማሻሻል ፣ የጤና አገልግሎት አሰጣጥን ለማሳደግና ቅድሚያ የሚሹ የሕብረተሰብ ጤና ችግሮችን ለመፍታት ተግባራዊ የሆነ የምርምር ማስረጃ ሚናው ከፍተኛ መሆኑን የተናገሩት ዳይሬክተሩ የምርምር ታማኝነትን በማሳደግ ጥራት ያለው የጤና ምርምር እንዲካሄድ ለማገዝ ከፍተኛ እውቅናው አስተዋጽኦ ያበረክታል ብለዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ለዚህ ስኬት አስተዋጽኦ ላበረከቱ አመራሮች ፣ ባለሞያዎች ፣ አጋር እና ባለድርሻ አካላት ምስጋናውን የሚያቀርብ ሲሆን የተቋማዊ የምርምር አቅምን ለማጠናከርና በሥነ-ምግባር የሚመራ በማስረጃ ላይ የተመሠረተና ጥራት ያለው የሕዝብ ጤና ምርምርን ለማስፋፋት እያከናወነ ያለውን ተግባር አጠናክሮ ይቀጥላል፡፡
ещё
404 1 2 16 ноя, 14:34
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней