Не попадитесь на накрученные каналы! Узнайте, не накручивает ли канал просмотры или подписчиков Проверить канал на накрутку
Прикрепить Телеграм-аккаунт Прикрепить Телеграм-аккаунт

Телеграм канал «A⁷_Tutorial (ኤ⁷_ቲቶሪያል📚)️️️️💯»

A⁷_Tutorial (ኤ⁷_ቲቶሪያል📚)️️️️💯
3.5K
197
43
13
1.6K
📚A⁷_Tutorial (ኤ⁷_ቲቶሪያል)📚
ለfreshman ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final የፈተና ጥያቄዎችን ያገኛሉ‼️
#Freshman_materials💯
#Remedial_materials💯
#Ethio_Entrance_exam
👉#SHARE @A7tutorial1
👉comment @A7tutorial1_bot
Подписчики
Всего
2 725
Сегодня
+1
Просмотров на пост
Всего
357
ER
Общий
13.1%
Суточный
9.72%
Динамика публикаций
Telemetr - сервис глубокой аналитики
телеграм-каналов
Получите подробную информацию о каждом канале
Отберите самые эффективные каналы для
рекламных размещений, по приросту подписчиков,
ER, количеству просмотров на пост и другим метрикам
Анализируйте рекламные посты
и креативы
Узнайте какие посты лучше сработали,
а какие хуже, даже если их давно удалили
Оценивайте эффективность тематики и контента
Узнайте, какую тематику лучше не рекламировать
на канале, а какая зайдет на ура
Попробовать бесплатно
Показано 7 из 3 454 постов
Смотреть все посты
Пост от 27.10.2026 12:36
1
0
0
➡️ ፈተና ላይ ውጤታማ የሚያደርጉ 5 የጥናት ስልቶች!!!

1. The Feynman Technique፦ ያጠናችሁትን ርዕስ ምንም ለማያውቅ የ8 አመት ህጻን እንደምታስረዱ አድርጋችሁ በቀላል ቃላት በደብተር ላይ ጻፉት ወይም ለጓደኛችሁ አስረዱ። ማስረዳት ያቃታችሁ ቦታ ካለ ያንን ክፍል መልሳችሁ አንብቡት። ትምህርቱን በሚገባ መረዳታችሁን የምታውቁት በቀላል መንገድ ማስረዳት ስትችሉ ብቻ ነው።

2. Pomodoro Technique፦ለ25 ደቂቃ ያለ ምንም ስልክና ረብሻ በትኩረት አጥኑ፤ በመቀጠል ለ5 ደቂቃ አእምሮአችሁን እረፍት ስጡት። ይህን 4 ጊዜ ከደገማችሁ በኋላ ረዘም ያለ የ20 ደቂቃ እረፍት ውሰዱ። ይህም አእምሮአችሁ ሳይደክም ረጅም ሰዓት እንዲያጠና ይረዳዋል።

3. Active Recall፦ደብተር ገልጦ ደጋግሞ ከማንበብ ይልቅ፣ አንድ ገጽ አንብባችሁ ደብተሩን በመዝጋት "ምን ተረዳሁ?" ብላችሁ ራሳችሁን ጠይቁ። አእምሮ መልሱን ለማውጣት ሲታገል ትምህርቱ ለረጅም ጊዜ በማስታወስ ችሎታችሁ ውስጥ ይቀመጣል።

4. Spaced Repetition፦ዛሬ ያጠናችሁትን ትምህርት ነገ፣ ከ3 ቀን በኋላ፣ ከአንድ ሳምንት በኋላ እና ከፈተናው በፊት ደግማችሁ ከልሱት። በየጊዜው የተከፋፈለ ክለሳ ማድረግ መረጃው ከጊዜያዊ አዕምሯችሁ ወደ ቋሚ የአዕምሯችሁ ክፍል (Long-term memory) እንዲሸጋገርና እንዳትረሱት ያግዛችኋል።

5. Mind Mapping፦ረጅም ጽሑፍ ከማንበብ ይልቅ የትምህርቱን ዋና ርዕስ መሃል ላይ ጽፎ፣ ቅርንጫፎችን በማውጣት በስዕላዊ መልክ አጭር ማስታወሻ ማዘጋጀት ነው። ይህም ውስብስብ ሃሳቦችን በአእምሮ በቀላሉ በምስል መልክ እንድታስቀምጡ ይረዳችኋል።እነዚህን ዘዴዎች በመጠቀም ጥናታችሁን ማሻሻል ትችላላችሁ።

Like | Share | Learn together!

Join us ኤ⁷_ቲቶሪያል📚)️️️️

🔗 Join telemetr.me/A7tutorial1
Пост от 27.10.2026 12:33
55
0
3
📘 General Psychology– Chapter 1

📝 Practice Questions with Amharic Explanations 🇪🇹

Like | Share | Learn together!

Join us ኤ⁷_ቲቶሪያል📚)️️️️
🔗 Join telemetr.me/A7tutorial1
Видео/гифка
Видео/гифка
Видео/гифка
Видео/гифка
Видео/гифка
Пост от 25.10.2026 20:30
22
0
0
#JimmaUniversity

በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር በትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በጊዜያዊነት ወደ ጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 19 እና 20/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

የምዝገባ ቦታ
● የጤና እና የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ
● የኢንጂነሪንግና ኮምፕዩቲንግ መስክ ተማሪዎች በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ግቢ
● የግብርና እና ቬተርናሪ ሕክምና ተማሪዎች በግብርናና ቬተርናሪ ሕክምና ግቢ

ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
● የፋይዳ መታወቂያ፣
● የነበራችሁበት ዩኒቨርሲቲ መታወቂያ ካርድ፣
● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬትና ሁለት ኮፒ፣
● ትራንስክሪፕትና ሁለት ኮፒ፣
● መጠኑ 3X4 የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ፣
● የውጤት ሪፖርትና ማንኛውም የትምህርት ማስረጃ፣
● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ፡፡
#tikvahuniversity
telemetr.me/A7tutorial1
Пост от 25.10.2026 20:30
17
0
0
#MekelleUniversity

በ2019 ዓ.ም በመደበኛ መርሐግብር መቐለ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች ወደ ተቋሙ ሪፖርት የምታደርጉበት ግዜ ጥቅምት 20 እና 21/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ እንዲሁም የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በዓዲ-ሓቂ ግቢ በአካል በመገኘት ሪፖርት አድርጉ ተብሏል።

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ የ8ኛ ክፍል ካርድ፣ 12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ የ11ኛ እና የ12ኛ ከፍል ትራንስከሪፕት ዋናውና ኮፒው እንዲሁም ፓስፖርት መጠን ያለው ፎቶግራፍ መያዝ ይኖርባችኋል። ሁሉንም Scan በማድረግና የዩኒቨርሲቲውን ፖርታል portal.mu.edu.et መጫን አለባችሁ።

(ለተጨማሪ መረጃ ከላይ የተያያዘውን ምስል ያንብቡ።)
#tikvahuniversity
telemetr.me/A7tutorial1
Пост от 24.10.2026 23:30
20
0
0
መቐለ ዩኒቨርሲቲ 50 የሕክምና ዶክተሮች ዛሬ ጥቅምት 14/2019 ዓ.ም አስመርቋል።

ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ሦስት ባለ ማዕረግ ተመራቂዎች፦

● ዶ/ር መብርሂት ግርማይ - CGPA 3.92
● ዶ/ር ኤደን ወርቅነህ - CGPA 3.90
● ዶ/ር እመቤት በሪሁ - CGPA 3.77
👏 👏 👏
Пост от 24.10.2026 11:53
56
0
0
የጠቅላላ ዕውቀት

የትምህርት አይነቶች አባት!

1. የእንግሊዝኛ ቋንቋ አባት(Father of English Language) — ጆፍሪ ቾሰር (Geoffrey Chaucer)

2. የሂሳብ አባት (Father of Mathematics) — አርኪሜድስ (Archimedes)

3. የታሪክ (History) አባት (Father of History) — ሄሮዶተስ (Herodotus)

4. የባዮሎጂ አባት (Father of Biology) — አርስቶትል (Aristotle)

5. የፊዚክስ አባት (Father of Physics) — አልበርት አንስታይን (Albert Einstein)

6. የኢኮኖሚክስ አባት (Father of Economics) — አዳም ስሚዝ (Adam Smith)

7. . የጂኦግራፊ አባት (Father of Geography) — ኤራቶስቴኒስ (Eratosthenes)

8. የኬሚስትሪ አባት (Father of Chemistry) — አንቶን ላቮስዬ (Antoine Lavoisier)
Пост от 23.10.2026 12:29
157
0
1
ይህንን ፔጅ ለተለያዩ አላማዎች መግዛት የሚፈልግ @Yozi1219edu +251946090242 ያናግረን!!
Смотреть все посты