Каталог каналов Новое Каналы в закладках Мои каналы Поиск постов Рекламные посты
Инструменты
Мониторинг Новое Детальная статистика Анализ аудитории Telegraph-статьи Бот аналитики
Полезная информация
Инструкция Telemetr Документация к API Чат Telemetr
Полезные сервисы
Защита от накрутки Создать своего бота Продать/Купить канал Монетизация

Прикрепить Телеграм-аккаунт Прикрепить Телеграм-аккаунт

Телеграм канал «ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ | Abel Mekbeb»

ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ | Abel Mekbeb
83
38
1
0
1.9K
⚫ ይህ የዘማሪ አቤል መክበብ ዝማሬዎች እና መንፈሳዊ መልእክቶች የሚቀርቡበት ቻናል ነው❕❕❕

✞ በየጊዜው አዳዲስ መንፈሳዊ
➢ ፅሁፎች
➢ መዝሙሮች
➢ ኦርቶዶክሳዊ መልእክቶች
➢ መንፈሳዊ ነገሮችን
ሁሉንም ለማግኘት ከፈለጉ ተቀላቀሉን ✞

https://t.me/dnAbelMekbeb

➢ ሁሉም እንዲያነበው SHARE ያርጉ ! እናመሰግናለን🙏
Подписчики
Всего
20 104
Сегодня
0
Просмотров на пост
Всего
1 143
ER
Общий
4.61%
Суточный
4.5%
Динамика публикаций
Telemetr - сервис глубокой аналитики
телеграм-каналов
Получите подробную информацию о каждом канале
Отберите самые эффективные каналы для
рекламных размещений, по приросту подписчиков,
ER, количеству просмотров на пост и другим метрикам
Анализируйте рекламные посты
и креативы
Узнайте какие посты лучше сработали,
а какие хуже, даже если их давно удалили
Оценивайте эффективность тематики и контента
Узнайте, какую тематику лучше не рекламировать
на канале, а какая зайдет на ура
Попробовать бесплатно
Показано 7 из 83 постов
Смотреть все посты
Пост от 01.10.2025 18:15
1
0
0
የጽድቅ መማሪያ የትሕትና የጽድቅ መማሪያ የጌታዬ እናት የቃል ማደሪያ አዝ ባማረ ዜማ ማርያም ልበል ጠርቼሽ ደስታን ክብርን ልቀበል ማርያም ስምሽን ነፍሴ ወደደው አስደሳቹ ቃል ልቤን አወደው ከፍጥረት የለም እንዳንቺ ያለ ልሳኔ አወጀ ማርያም እያለ/2/ አዝ በጉባኤ ፊት ከዓውደ ምሕረት ማርያም አልኩሽ የእኔ መሰረት ክብርሽን ነግሮኝ ቅዱስ ገብርኤል ዜማዬ ይላል እመ አማኑኤል ከፍጥረት የለም እንዳንቺ ያለ ልሳኔ አወጀ ማርያም እያለ/2/ አዝ የት አለ ጥዑም ስምሽን ሚመስል እኖራለሁኝ ድንግል ማርያም ስል ያንደበቴ ቃል ያፌ ጥዑም ማር መቅደስሽ ልደር ጥበብን ስማር ከፍጥረት የለም እንዳንቺ ያለ ልሳኔ አወጀ ማርያም እያለ/2/ አዝ ልዘምርልሽ ስላንቺ ልቀኝ ክብርሽ ገናና ከንጉሡ ቀኝ የኔ መጠሪያ ስሜ ነው ስምሽ በዝቶልኝ ዐየሁ ጸጋ ሰላምሽ ከፍጥረት የለም እንዳንቺ ያለ ልሳኔ አወጀ ማርያም እያለ/2/ አዝ እንደ ሕርያቆስ እንደ አባ ኤፍሬም እመቤቴ ሆይ ጠራሁሽ ዛሬም አቀናሽልኝ ፍኖት መንገዱን በምልጃሽ ቆመ ማዕበል ሞገዱ ከፍጥረት የለም እንዳንቺ ያለ ልሳኔ አወጀ ማርያም እያለ/2/ አዝ ቅዳሴ አለኝ ምስጋና አለኝ ተቀኘሁልሽ ጸጋን ቢያድለኝ ዕድሜ ዘመኔ ለዘለዓለም ክብርሽን ላውጅ ልመስክር ለዓለም ከፍጥረት የለም እንዳንቺ ያለ ልሳኔ አወጀ ማርያም እያለ ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ •✥•🍁@Z_AbelMekbeb 🍁•✥•            @Z_AbelMekbeb   •✥•🍁@Z_AbelMekbeb 🍁•✥•
Видео/гифка
Пост от 26.09.2025 07:15
1
0
0
የተወደደ ቀን የተወደደ ቀን የተወደደ ዓመት ወደ አባቴ መቅደስ የተመለስኩበት አንባር ቀለበትን የተሸለምኩበት የተወደደ ዓመት አዝ አምሽቶ የመጣ አይገባም አትበሉ(2) አባክኖ የመጣ አይገባም አትበሉ(2) ፍቅር ስለሆነ እግዚአብሔር ለሁሉ(2) ልጅ ቤቱን ይወርሳል እንደተስፋ ቃሉ(2) አዝ ከናዝሬት መልካም ሰው አይወጣም እያሉ(2) ፊልጶስ ናትናኤል ይነጋገራሉ(2) አድርጎታልና ውሀውን ወይን(2) ዛሬም ለውጦኛል ወስዶታል ልቤን(2) አዝ እኔ ነኝ አላማው እኔ ነኝ ሀሳቡ(2) አባቴ ደግ ነው የሚራራ ልቡ(2) ዘጠና ዘጠኙ ታምነውት እያለ(2) አንዱን ይፈልጋል ወዴት ነህ እያለ(2) አዝ ሁሉን አይቻለሁ ሁሉን መርምሬአለሁ(2) አለም ካንተ ሌላ እንደሌለ አውቃለሁ(2) እንደማይለወጥ አባትነትህ ወዳጅነትህ ጠፍቼ ስመጣ አየሁት ልጅህ(2) ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም •✥•🍁@Z_AbelMekbeb 🍁•✥•            @Z_AbelMekbeb   •✥•🍁@Z_AbelMekbeb 🍁•✥•
Видео/гифка
1
Пост от 23.09.2025 21:19
178
0
0
መስቀል ክብሬ ነው ምልክቴ ነው ከቀስት ማምለጫዬ መስቀል ክብሬ ነው ከክፉ መውጫዬ አዝ የእባቡ ራስ ሚቀጠቀጥበት በመስቀል ቤዛነት መርገም ተሻረበት ሰው በእጸ መስቀል ከእግዚአብሔር ታረቀ የምሕረት ቀን ወጣ መከራው እራቀ ኦ በመስቀል ጠላት ተቸገረ ኦ በመስቀል ጨለማው ተሻረ ኦ በመስቀል ደሙን አፈሰሰ ኦ በመስቀል ሥጋውን ቆረሰ አዝ ፊቴን ሰውነቴን በእርሱ አማትባለሁ በልቤ አትሜ በአንገቴ አስረዋለሁ አይሁድ በሚክዱት እኔ ግን አምኜ እግሩ ለቆመበት እሰግዳለሁ ድኜ ኦ በመስቀል እስረኛ ተፈታ ኦ በመስቀል ከሳሹ ተረታ ኦ በመስቀል ሞትን ገደለልን ኦ በመስቀል በሩን ከፈተልን አዝ የቤዛ ክርስቶስ የክብሩ ዙፋን ነው በእምነት የሚያጸና በስሙ ላመነው የቅድስና የሕይወት ማኅተም መስቀል ትምክህት ነው እስከ ዘለዓለም ኦ በመስቀል ፍቅሩን ገለጠልን ኦ በመስቀል ነፍሱን ለእኛ ሰጠ ኦ በመስቀል እምባችን ታበሰ ኦ በመስቀል ጸጋ ተለበሰ አዝ ፊቴን ሰውነቴን በእርሱ አማትባለሁ በልቤ አትሜ በአንገቴ አስረዋለሁ አይሁድ በምክዱት እኔ ግን አምኜ እግሩ ለቆመበት እሰግዳለሁ ድኜ ኦ በመስቀል እስረኛ ተፈታ ኦ በመስቀል ከሳሹ ተረታ ኦ በመስቀል ሞትን ገደለልን ኦ በመስቀል በሩን ከፈተልን ✞ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ✞ •✥•🍁@Z_AbelMekbeb 🍁•✥•            @Z_AbelMekbeb   •✥•🍁@Z_AbelMekbeb 🍁•✥•
Видео/гифка
6
🥰 4
Пост от 11.09.2025 09:29
2
0
0
መልካም አዲስ ዓመት 🌼 ✞ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ✞ •✥•🍁@Z_AbelMekbeb 🍁•✥•            @Z_AbelMekbeb   •✥•🍁@Z_AbelMekbeb 🍁•✥•
Видео/гифка
Пост от 11.09.2025 08:29
1
0
0
ዘመንን ሰጠኝ ሳይቆጥር ለዚህ ያደረሰኝ ማነው እንደ እርሱ ሳይተሳሰብ በደሌን ትቶ ጸጋ ሞገሱ ዘመንን ሰጠኝ እንዳመሰግን በመቅደሱ/2/ አዝ ይደንቀኛል ምህረቱ ርኅራኄው ውበቱ ገደብ አልባ ከፍታ ፍቅር ልቡ የጌታ አዲሱን ቀን እንዳየው ጨለማዬን ሊያበራው ከዘመናት ስፋት ላይ አስጌጠልኝ በፀሐይ አዝ ሲመግበው አለሙን ሲያረሰርስ ቃዴስን በፍቅር ዜማ ማራኪ ወንዙን ውኃውን ባራኪ እስከ ልኩ እየሞላ ወይንን ጨምርኩ ዘለላ ባወድሰው ቀን በቀን አይገልጸውም ምሕረቱን አዝ እያጠራው ሰማዩን እየራሰ ምድርቱን በከዋክብት አስውቦ ጸጋ ምሕረት ደርቦ ተራራውን  ነቅሶታል ልምላሜ ኩሎታል ከዘመናት እፍታ ባርኮ ሰጠኝ ይቅርታ አዝ አየዋለሁ ሲሰራ ዘወትር ለኔ ሲራራ ያስነባኛል ዘወትር አዲሱን ቀን ሲቀምር አላፍርበት በስሙ ስለ ዳንኩኝ በደሙ የመውደዱን ፍለጋ ገዝቶ አሳየኝ በዋጋ አዝ እያጠራው ሰማዩን እየራሰ ምድርቱን በከዋክብት አስውቦ ጸጋ ምሕረት ደርቦ ተራራውን  ነቅሶታል ልምላሜ ኩሎታል ከዘመናት እፍታ ባርኮ ሰጠኝ ይቅርታ ✞ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ✞ •✥•🍁@Z_AbelMekbeb 🍁•✥•            @Z_AbelMekbeb   •✥•🍁@Z_AbelMekbeb 🍁•✥•
Видео/гифка
Пост от 09.09.2025 21:12
1
0
0
♡ ምን ብትወደኝ ነው ♡ ምን ብትወደኝ ነው ምን ብታስበኝ አዲስ ዘመንን ቀን ያሳየኸኝ ኦ አምላኬ ዘመንን ካየሁ ከተሻገርኩኝ ኦ ጌታዬ እዘምራለሁ ስቡህ እያልኩኝ(፪) ጠዋትም የለኝ ካንተ በቀር ማለዳዬ ነህ ማምሻዬም አንተ አልሻገርም አንተ ካልፈቀድህ ማዕበል ወጀቡን አሳልፈህ ጨለማውን አብርተህ በአዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝና ላገልግልህ በዜማዬ እንደገና(፪)      አዝ= = = = = አልፍ እንድትሆን አንተ የባረካት ከመሬት ወድቃ ትላንትናዬን ወዜን ባርከኸው ለዚህ ብበቃ ባጌጠችው የምድር መሀል ሆኜ እቀኛለሁ ስለአዳኜ በአዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝና ላገልግልህ በዜማዬ እንደገና(፪)         አዝ= = = = = ፍሬ ፈልገህ መጣህ ወደኔ በብርሀን ጸዳል ፀሐይ አውጥተህ ልትባርከው ጌታ ፈቅደሀል ያንተ ወንዞች ውሃ ከተሞሉ ተራራዎችም ምስጋናህን ያመጣሉ በአዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝና ላገልግልህ በዜማዬ እንደገና(፪)        አዝ= = = = = ማለፍ በክንድህ አዲስ ዘመንን ላንተ መዋጀት ግዛው ዘመኔን ውረስ አምላኬ የኔን ማንነት አዝማናቱ ስራህን እያሳየ ልሁንልህ ከዓለም የተለየ በአዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝና ላገልግልህ በዜማዬ እንደገና(፪)         አዝ= = = = = ቀንን ብቆጥር ዘመን ባሰላ ካልተለወጥኩኝ ከጸጋህ ዙፋን በዕምነት ቀርቤ ካልተፈወስኩኝ ምን ሊረባኝ ካንተ ጋር ካላረጀሁ ያለቃልህ በዘመን እንዲያው ባውጀው በአዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝና ላገልግልህ በዜማዬ እንደገና(፪) ✞ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ✞ •✥•🍁@Z_AbelMekbeb 🍁•✥•            @Z_AbelMekbeb   •✥•🍁@Z_AbelMekbeb 🍁•✥•
Видео/гифка
Пост от 08.09.2025 10:26
1
0
0
የፀሀይ መውጫ የፀሀይ መውጫ ምስራቅ ነሽ/2/ ድንግል የእኛ እናት በብርሃን የተከበብሽ ማርያም የእኛ እናት በብርሃን የተከበብሽ አዝ ታምረኛ ነው ክርስቶስ ሁሉን በጥበብ ያረገው ብርሀን ተክሎ በላይሽ በማህፀንሽ ያደረው አይመረመር ጥበቡ እፁብ እፁብ ብለናል ያስደነቀንን አምላክ በዝማሬ ከበናል አዝ ጨለማው ተሰዶ ሄደ ፀሃይ ከሆድሽ ሲወጣ አለፈ የጭንቁ ዘመን ምድር በብርሃን ተውጣ ከድቅድቁ ወተናል በወለድሽልን ፀሃይ አያልፍም ብርሃኑ ኤልሻዳይ ነው አዶናይ አዝ አንቺ የምስራቅ ደጃፍ ሕዝቅኤል በረዕይ ያየሽ የመዳናችን ምዕራፍ የፅድቃችን ምክንያት ነሽ ህይወት ፈሰሰ መቅደስሽ እየቀዳን ጠጣነው ልጅሽ ሲዳስሰን ነው በልምላሜ ያደግነው አዝ የማይጠፋ ፋኖስ ነው በመቅረዛችን ያበራ ከአንቺ የተወለደው በጎቹን በፅድቅ የመራ የአንፀባራቂው አለት አምዱ ተተክሎልናል የሌሊቱንም ግርማ ያለፍርሃት አልፈናል አዝ አንቺ የምስራቅ ደጃፍ ሕዝቅኤል በራዕይ ያየሽ የመዳናችን ምዕራፍ የፅድቃችን ምክንያት ነሽ ህይወት ፈሰሰ መቅደስሽ እየቀዳን ጠጣነው ልጅሽ ሲዳስሰን ነው በልምላሜ ያደግነው ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ •✥•🍁@Z_AbelMekbeb 🍁•✥•            @Z_AbelMekbeb   •✥•🍁@Z_AbelMekbeb 🍁•✥•
Видео/гифка
Смотреть все посты