Телеграм канал 'YOUTH ON FIRE 🔥🔥'

YOUTH ON FIRE 🔥🔥


3'308 подписчиков
506 просмотров на пост

#YouTube:-👇❤️ https://youtube.com/channel/UCaFpzSLMpu9sXBffAKSimWQ

#Tik_Tok:- follow me ❤️👇
https://vm.tiktok.com/ZM8TCkw7S/

#Instagram :- follow me👇
https://www.instagram.com/p/CTuMAXbDAaa/?utm_medium=share_sheet

መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስን ደግመህ አሳየኝ😭

Детальная рекламная статистика будет доступна после прохождения простой процедуры регистрации


Что это дает?
  • Детальная аналитика 5'853'089 каналов
  • Доступ к 1'533'798'153 рекламных постов
  • Поиск по 5'710'032'937 постам
  • Отдача с каждой купленной рекламы
  • Графики динамики изменения показателей канала
  • Где и как размещался канал
  • Детальная статистика по подпискам и отпискам
Telemetr.me

Telemetr.me Подписаться

Аналитика телеграм-каналов - обновления инструмента, новости рынка.

Найдено 119 постов

🛑 ኸረ ጉድ ነው😱

ጌታ የፍቅር አጋርህ ነች ብሎኛል በግድ የኔ ነሽ የምትሉ አገልጋዮች ተው ተው ጌታን ፍሩ!!!!!!

እጅግ በጣም ነውር ነው ጌታ እንኳን ቢናገራችሁ በተመሳሳይ ሰአት ለሷ በልቧ ተስፋ፣ እምነት፣ብርታት፣ አቅምን ይሰጣታል፤ ስለዚህ ተስማምታ ትከተልሀለች ማለት ነው።

ካልሆነ በግድ ይሁን ማለት ማስፈራራት ስለሆነ ያው ወንጀል እንዳይሆንባችሁ ለማለት ነው ተባረኩ 😂

Share ♻️Comment ♻️Like
👇👇👇👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1

😁 47
💯 8
❤ 4
👏 4
😍 2
🔥 1
አዲስ አበባ ታላቅ የትንቢት እና የእሳት ኮንፈረንስ ተዘጋጁ❤️ ፀልዩልኝ🔥🔥🔥
#SEER_SAYMEN

ይዘጋጅ ወይስ????
🔥 49
😱 6
❤‍🔥 3
👍 3
🥰 1
YOUTH ON FIRE 🔥🔥
: 3'308 | на пост: 506 | ER: 0%
Публикации Упоминания Аналитика

#ምስክርነት 22 / #Testimony 22

ትላንት
#በተናገርከው_ደቂቃ እናቴ #መራመድ ጀመረች..... ውሀውን ስትጠጣ vomit አደረገች 😱

ሰላም seer እንዴት ነህ ምስክርነት ነበረኝ
ትላንት ማታ ከስራ ወደ ቤቴ እንደገባሁ አንድ መልዕክት ተላከልኝ ትንቢታዊ ፈውስ ከseer saymen ጋር ይላል እስቲ ልይ ብዬ ነበር ገባሁ

በዚሁሉ እናቴ ለ 5 አመት ያክል ተንቀሳቅሳ አታውቅም የግፊት, ብዙ በሽታ ነበረባት ሁላችንም ያለፉትን 5 አመታት በእንባ ነው ያሳለፍነው ያልገባንበት #የፀበል ቦታ የለም ምክንያቱም ከኔ በቀር አማኝ ስላልነበር እናቴ እንደዚ ስትታመም አንድ ነገር እላለሁ ወደ ጌታ ቤት የምትመጣበት መንገድ ይሆናል ብዬ አስብ ነበር እና የትላንትናው አገልግሎት ላይ አንተ

አሁን በመንፈሳዊ አለም ሰዎች በዚህ ሰአት 4:20 ከውስጣቸው የተለያየ በሽታ ሲወጣ አያለሁ🖐🔥🔥🔥🔥


ይህንን በተናገርክ ሰአት ውሀ ይዤ አብሬክ ፀለይኩ ለእናቴ በውስጥሽ ያለ የትኛውም በሽታ በጌታ በኢየሱስ ስም ዛሬ ይወጣል ይሄን ውሀ ጠጪ አልኳት ሀሌሉያ ወዲያው vomit madreg ጀመረች 😱 #ደም የሚመስል አረፋ ለደቂቃዎች አስታወከች ውስጧ ሰላም እንደሆነ ነገረችኝ seer ይሄ ብቻ እንዳይመስልህ መራመድ አትችልም ነበር ema ለምን አሁን መራመድ አትሞክሪም አልኳት ዝምብዬ ነበር yalkuat እሷ ተነስታ #መንቀሳቀስ_ጀመረች 😭😭😭😭 የትላንትናዋ ቀን የኔ ነበረች እናቴ ከ 5 አመት የስቃይ ህይወት ነፃ ወጣች ኢየሱስ ያድናል😭
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

ይሄን መንገድ አግኝቼ ዝም አልልም አልኩና የለቀከውን
#የንስሀ_ፀሎት አብራ እንድትፀልይ አደረኩ #ጌታን_ተቀበለች😭😭😭😭🙌🙌 ጌታ አላሳፈረኝም seer ተባረክልኝ እወድሃለሁ ❤️❤️❤️

📌ከትናንናው 30 የፈውስ ደቂቃዎች ምስክርነት በጥቂቱ🔥🔥

Join and share
👇👇👇👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1

❤‍🔥 23
🔥 9
😱 5
👍 3
👏 1

ምስክርነት ያላችሁ ላኩልኝ!!!!

እግዚአብሔርን ለማመስገን እናም ለቅዱሳን መታነፅ፣መበርታት ይሆናል😍

❤‍🔥 5

የትንቢታዊ ምሽት እንዴት ነበር??

❤‍🔥 16
🔥 4
🥰 1
😱 1

ተጀመረ 🛑ተጀመረ 🛑ተጀመረ
ታላቅ ትንቢታዊ ምሽት 😱😱😱
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/youthforfire1?livestream=500eebc74cefb6d8e0

🔥 1

ሼር አድርጉ በሰአቱ ተገኙ ከዛም

የምናመልከው አምላክ እንዴት እንደሚያስደንቀን ታያላችሁ 🔥🔥

አሁን ለተጨነቁ ለታመሙ ምሪት ለሚፈልጉ ወዳጆቻችሁ ላኩላቸው

👍 13
🔥 3
🥰 2
🚨ዛሬ  ማታ 3:00 ስዓት 😱 ከ #SEER_SAYMEN ጋር

እጅግ ከባድ የሆነ የትንቢት ጊዜ

   " #እንዳዘዘኝም ትንቢትን #ተናገርኩ "
#ኢየሱስ

📌በስራ
📌በ R/Ship
📌በ ከአገልገሎት
📌ጥሪያችሁን ማወቅ ለምትፈልጉ
📌የእግዚአብሔር ጣልቃ ገብነት 📌በሚያስፈልጋችሁ ጉዳይ ላይ ፀሎት አደርጋለሁ🔥🔥

🛑 ህልሞችንም ስለምፈታ ማንም ሰው እንዳይቀር

     #SEER_SAYMEN

Like ♻️Comment♻️Share
👇👇👇👇👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
❤‍🔥 4
👍 1
🔥 1
🥰 1
Изображение

ዛሬ ማታ 3:00 ጀምሮ እጅግ በጣም ከባድ የሆነ የትንቢት ጊዜ ይኖረናል

📌በስራ
📌በ R/Ship
📌በ ከአገልገሎት
📌ጥሪያችሁን ማወቅ ለምትፈልጉ
📌የእግዚአብሔር ጣልቃ ገብነት 📌በሚያስፈልጋችሁ ጉዳይ ላይ ፀሎት አደርጋለሁ🔥🔥

ህልሞችንም ስለምፈታ ማንም ሰው እንዳይቀር

🔥 32
😱 5
❤ 2
🥰 1
👏 1

#የፀሎት ተራራ / #Prayer Mountain

ከ prayer Team ጋር አስደናቂ የፀሎት ፣የትምህርት እና የፀጋ መካፈል ጊዜ ነበረን🔥🔥

♻️ Youth on fire #ቤተሰብ ተቀላቀሉ ራሳችሁን አሳድጉ።❤️
♻️ Join Youth on fire
#family & Upgrade your Life.❤️

#changing_Lifes
#Changing_Nations

Изображение
አሁን ያለህበት ሁኔታ ምንም አይነት #አቋራጭ መንገድ #የለውም በቃ #ፀልይ🔥🔥

#SEER_SAYMEN
❤ 43
❤‍🔥 11
🔥 8
👍 6
🤯 2
😢 1
😍 1
በአገልግሎታችሁ ሰውን #ለማስደሰት የምትጨነቁ ከሆነ እናንተ የክርስቶስ #አገልጋይ አይደላችሁም‼️

#SEER_SAYMEN
👍 33
🔥 6
❤ 4
❤‍🔥 2
😍 2
🥰 1
👏 1
ውስጣችሁ መንፈስ ቅዱስ እንዳለ እርግጠኛ የሆናችሁ

comment ላይ አለ በውስጤ በሉ🔥👇
🔥 44
❤‍🔥 6
❤ 4
👏 1
💯 1

Найдено 119 постов