Телеграм канал 'YOUTH ON FIRE 🔥🔥'

YOUTH ON FIRE 🔥🔥


3'310 подписчиков
543 просмотров на пост

#YouTube:-👇❤️ https://youtube.com/channel/UCaFpzSLMpu9sXBffAKSimWQ

#Tik_Tok:- follow me ❤️👇
https://vm.tiktok.com/ZM8TCkw7S/

#Instagram :- follow me👇
https://www.instagram.com/p/CTuMAXbDAaa/?utm_medium=share_sheet

መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስን ደግመህ አሳየኝ😭

Детальная рекламная статистика будет доступна после прохождения простой процедуры регистрации


Что это дает?
  • Детальная аналитика 5'829'254 каналов
  • Доступ к 1'533'798'153 рекламных постов
  • Поиск по 5'664'455'448 постам
  • Отдача с каждой купленной рекламы
  • Графики динамики изменения показателей канала
  • Где и как размещался канал
  • Детальная статистика по подпискам и отпискам
Telemetr.me

Telemetr.me Подписаться

Аналитика телеграм-каналов - обновления инструмента, новости рынка.

Найдено 110 постов

ተጀመረ 🛑ተጀመረ 🛑ተጀመረ
ታላቅ ትንቢታዊ ምሽት 😱😱😱
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/youthforfire1?livestream=500eebc74cefb6d8e0

🔥 1

ሼር አድርጉ በሰአቱ ተገኙ ከዛም

የምናመልከው አምላክ እንዴት እንደሚያስደንቀን ታያላችሁ 🔥🔥

አሁን ለተጨነቁ ለታመሙ ምሪት ለሚፈልጉ ወዳጆቻችሁ ላኩላቸው

👍 25
🔥 4
🥰 2
❤ 1
🚨ዛሬ  ማታ 3:00 ስዓት 😱 ከ #SEER_SAYMEN ጋር

እጅግ ከባድ የሆነ የትንቢት ጊዜ

   " #እንዳዘዘኝም ትንቢትን #ተናገርኩ "
#ኢየሱስ

📌በስራ
📌በ R/Ship
📌በ ከአገልገሎት
📌ጥሪያችሁን ማወቅ ለምትፈልጉ
📌የእግዚአብሔር ጣልቃ ገብነት 📌በሚያስፈልጋችሁ ጉዳይ ላይ ፀሎት አደርጋለሁ🔥🔥

🛑 ህልሞችንም ስለምፈታ ማንም ሰው እንዳይቀር

     #SEER_SAYMEN

Like ♻️Comment♻️Share
👇👇👇👇👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
❤‍🔥 11
👍 1
🔥 1
🥰 1
Изображение

ዛሬ ማታ 3:00 ጀምሮ እጅግ በጣም ከባድ የሆነ የትንቢት ጊዜ ይኖረናል

📌በስራ
📌በ R/Ship
📌በ ከአገልገሎት
📌ጥሪያችሁን ማወቅ ለምትፈልጉ
📌የእግዚአብሔር ጣልቃ ገብነት 📌በሚያስፈልጋችሁ ጉዳይ ላይ ፀሎት አደርጋለሁ🔥🔥

ህልሞችንም ስለምፈታ ማንም ሰው እንዳይቀር

🔥 36
😱 5
❤ 2
🥰 1
👏 1

#የፀሎት ተራራ / #Prayer Mountain

ከ prayer Team ጋር አስደናቂ የፀሎት ፣የትምህርት እና የፀጋ መካፈል ጊዜ ነበረን🔥🔥

♻️ Youth on fire #ቤተሰብ ተቀላቀሉ ራሳችሁን አሳድጉ።❤️
♻️ Join Youth on fire
#family & Upgrade your Life.❤️

#changing_Lifes
#Changing_Nations

Изображение
አሁን ያለህበት ሁኔታ ምንም አይነት #አቋራጭ መንገድ #የለውም በቃ #ፀልይ🔥🔥

#SEER_SAYMEN
❤ 42
❤‍🔥 10
🔥 7
👍 5
🤯 2
😢 1
😍 1
በአገልግሎታችሁ ሰውን #ለማስደሰት የምትጨነቁ ከሆነ እናንተ የክርስቶስ #አገልጋይ አይደላችሁም‼️

#SEER_SAYMEN
👍 32
🔥 5
❤ 4
❤‍🔥 2
😍 2
🥰 1
👏 1
ውስጣችሁ መንፈስ ቅዱስ እንዳለ እርግጠኛ የሆናችሁ

comment ላይ አለ በውስጤ በሉ🔥👇
🔥 44
❤‍🔥 5
❤ 4
👏 1
💯 1

🛑 መድሃኒት ሁል ጊዜ በጠርሙስ ወይም በመርፌ ውስጥ አይገኝም በ #SEER_SAYMEN

የአካል ብቃት እንቅስቃሴ መድሃኒት ነው።

ጾም መድኃኒት ነው።

ተፈጥሮ መድኃኒት ነው።

ሳቅ መድሀኒት ነው።

አትክልትና ፍራፍሬ መድኃኒት ናቸው።

እንቅልፍ መድኃኒት ነው።

የፀሐይ ብርሃን መድኃኒት ነው።

ምስጋና እና ፍቅር መድኃኒት ናቸው።

ጓደኞች መድሃኒት ናቸው.

ማሰላሰል መድሃኒት ነው።

ሁሉንም በየቀኑ ተጠቀም እና ጤናማ፣ ባለጠጋ እና በመንፈስ የተሞላ ሁን።

Like ♻️Share ♻️comment
👇👇👇👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1

❤ 31
👍 13
🥰 5
💯 4
🔥 3
😍 1
🛑 የበረከት ጥሪ

ሻሎም ቅዱሳን ለካሜራ መግዣ ሁላችንም ዘር ለመዝራት ፕሮግራም አውጥተናል

50 ሰው 1200 ብር ቢሰጥ

100 ሰው 600 ብር ቢሰጥ

300 ሰው 200 ብር ቢሰጥ

500 ሰው 150 ብር ቢሰጥ

ቀድሞ ከሰበሰብነው ጋር ጥሩ ካሜራ መግዛት እንችላለን🔥 ያው እናንተ ደግሞ ብሩካን ስለሆናችሁ የጌታን ስራ ትሰራላችሁ 😍❤️

2ኛ ቆሮ 9
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ ለዘሪ ዘርን ለመብላትም እንጀራን በብዙ የሚሰጥ እርሱም የምትዘሩትን ዘር ይሰጣችኋል ያበረክትላችሁማል፥ የጽድቃችሁንም ፍሬ ያሳድጋል፤
¹¹ በእኛ በኩል ለእግዚአብሔር የምስጋና ምክንያት የሚሆነውን ልግስና ሁሉ እንድታሳዩ በሁሉ ነገር ባለ ጠጎች ትሆናላችሁ።


🔆 ንግድ ባንክ
1000426607305
#ሳይመን ታምራት

የላካችሁ ሰዎች በዚ screenshot ላኩልኝ
👇👇👇👇👇👇
  @seersaymen
❤ 8
🔥 5
👍 2
😍 2
🥰 1
🤔 1
😱 1

🛑 ሙሉውን አዳምጡት😍❤️
#ንግድ ባንክ
1000426607305
ሳይመን ታምራት

ይሄ የኔ አካውንት ነው የላካችሁ ሰዎች Screenshot ላኩልኝ😍
👇👇👇👇👇👇
  @seersaymen

👍 4
❤‍🔥 2
😱 2
❤ 1
🔥 1
😍 1
Голосовое сообщение, 786 сек.
ህልም ክፍል ስድስት (6) ይለቀቅ የሚል 100 Comment ካላየሁ አይለቀቅም።
❤‍🔥 14
🔥 3
😁 2
👍 1
❤ 1

🛑 አንብቡ

ድምፅ ካለህም፤ከሌለህም መዘመር ትቻላለህ ነገር ግን መዘመር ስለቻልክ እያመለክ ነው ማለት አይደለም።

📌 አምልኮ ማለት በእግዚአብሔር ፊት ራስን / የሚቃጠል/ መሰዋዕት ማድረግ ማለት ነው።

#SEER_SAYMEN

🔥 57
❤ 4
😍 2
👍 1
🥰 1

Найдено 110 постов