Каталог каналов Каналы в закладках Мои каналы Поиск постов Рекламные посты
Инструменты
Каталог TGAds beta Мониторинг Детальная статистика Анализ аудитории Бот аналитики
Полезная информация
Инструкция Telemetr Документация к API Чат Telemetr
Полезные сервисы

Не попадитесь на накрученные каналы! Узнайте, не накручивает ли канал просмотры или подписчиков Проверить канал на накрутку
Прикрепить Телеграм-аккаунт Прикрепить Телеграм-аккаунт

Телеграм канал «ውሉደ ብርሀን ሰ/ት/ቤ/ት🙏(ጫንጮ)»

ውሉደ ብርሀን ሰ/ት/ቤ/ት🙏(ጫንጮ)
459
0
1.7K
0
0
ሰንበት ትምህርት ቤት የመልካም ወጣት የመልካም ትውልድ መፍለቂያ ናት! ትውልድን ለበጎ ነገር የምታበቃ ናት፡፡

የጫንጮ ከተማ ደ/ብ/ቅ/እግዚአብሔር አብ እና ደ/ሲ/ቅ/ ኪዳነ ምህረት ቤ/ክ ው/ብ/ሰ/ት/ቤት ቻናል
ለሀሳብ እና አስታየት @weldebirhanbot @ty1921 ይጠቀሙ

ወንድሞች በህብረት ቢቀመጡ መልካም ነው፡፡
Подписчики
Всего
9 440
Сегодня
+9
Просмотров на пост
Всего
65
ER
Общий
0.23%
Суточный
0.4%
Динамика публикаций
Telemetr - сервис глубокой аналитики
телеграм-каналов
Получите подробную информацию о каждом канале
Отберите самые эффективные каналы для
рекламных размещений, по приросту подписчиков,
ER, количеству просмотров на пост и другим метрикам
Анализируйте рекламные посты
и креативы
Узнайте какие посты лучше сработали,
а какие хуже, даже если их давно удалили
Оценивайте эффективность тематики и контента
Узнайте, какую тематику лучше не рекламировать
на канале, а какая зайдет на ура
Попробовать бесплатно
Показано 7 из 459 постов
Смотреть все посты
Пост от 25.03.2026 23:00
7
0
0
🤲ቅዳሴ ማለት ምን ማለት ነው ⁉️

​​💠 ቅዳሴ ማለት ምን ማለት ነው⁉️
💠 በቅዳሴ ጊዜ 5ቱ ምሥዋዕቶች ምን ምን ናቸው⁉️
💠 14ቱ ፍሬ ቅዳሴያት እነማን ይሆኑ⁉️
💠ካህናት በቅዳሴ ወቅት 2: 3: 4: 5: 7: 12: ወይም 24: ሆነው ከቀደሱ ምሳሌነቱ ምን ምን ይሆን⁉️
💠 እኛ ክርስቲያኖች ቅዳሴን ባስቀደስን ቁጥር 4 ነገሮች እናገኛለን ምን ይሆኑ⁉️
💠 አምስቱ የስሜት ሕዋሳት በፀሎተ ቅዳሴ ጊዜ ያስቀድሳሉ እንዴት⁉️


በእነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖሮዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ ይጫኑት ⁉️
                  👇👇👇
         ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
         █   𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲      █          
         ◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢
Пост от 25.03.2026 22:48
7
0
0
⛪️📚🙏
1, እመጓ
2, ዝጎራ
3, መርበብት
4, ዴርቶጋዳ
5, ዮራቶራድ
6, ዣንቶዣራ
7,መጽሐፈ ሄኖክ
8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ
9, ፍኖተ አእምሮ
9, አዳም እና ጥበቡ
10, ዝክረ መስቀል
11, ሰይፈ ሥላሴ
12, ፍትሐ ነገስት
13, መጽሐፈ መነኮሳት
14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
16, ህግጋተ ወንጌል
17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን
18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል
19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ
20, ግድለ ተክለሃይማኖት
21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ
22, የወጣቶች ህይወት
23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት
24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት
25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ

📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖

    
✝                      ይቀላቀሉን                    ✝
Пост от 25.03.2026 20:03
1
0
0
🟢መናፍቃን ከሚያነሷቸው 3 ጥያቄዎች መካከል
1)የጌታችን እኔት የአዳም የውርስ ኃጢአት/ጥንተ አብሶ/አለባት።
2)የጌታችን እናት አልተነሳችም
3)እየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ነው።
👉ለነዚህ ጥያቄዎች እና ለመሳሰሉት መልስ የሚያገኙበት ቻናል ነው።አሁኑኑ ይቀላቀሉ።
Пост от 25.03.2026 19:36
4
0
0
✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️

1️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
2️⃣ ለወጣ   50  ብር ካርድ
3️⃣ ለወጣ   25  ብር ካርድ

➡️ ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ።👇
Пост от 24.03.2026 09:29
63
0
1


በእንተ ንስሐ በቅዱስ አፍርሐት ዘሶርያ

እንግዲህ ወዳጆች ሆይ ሰው ኃጢአቱን ተናዝዞ ሲተዋት ምንኛ መልካም እንደሆነ ተመልከቱ! አምላካችን ንስሓን የሚንቅ አይደለምና፡፡ የነነዌ ሰዎች በደላቸው በበዛች ጊዜ እግዚአብሔር ነቢዩ ዮናስን ልኮ እንደሚያጠፋቸው ነገራቸው፤ እነርሱም የነቢዩን ስብከት ሰምተው ንስሐ ገቡ፡፡ እግዚአብሔርም ጥፋታቸውን ትቶ በምሕረት ዓይኖቹ ተመለከታቸው (ዮና 1፥2 ፣ 3፥1-6)፡፡

የእስራኤል ልጆችም ኃጢአትን ባበዙ ጊዜ ወደ ንስሐ ይመለሱ ዘንድ ተናግሯቸዋል፡፡ እነርሱ ግን አልተቀበሉትም፡፡ ስለዚህም በነቢዩ በኤርምያስ ‹‹ክዳተኞች ልጆች ሆይ! ተመለሱ፤ ቁስላችሁንም እፈውሳለሁ» (ኤር. 3፥22) አለ፡፡ ዳግመኛም በኢየሩሳሌም ጆሮ ‹‹ከዳተኛይቱ እስራኤል ወደ እኔ ተመለሽ›› (ኤር.3 ፥12) አለን፡፡

የእስራኤል ልጆችን ‹‹ልባችሁን አድሱ በእሾህም ላይ አትዝሩ። እናንተም የይሁዳ ሰዎች በኢየሩሳሌም የምትኖሩ ሆይ ስለ ሥራችሁ ክፋት ቁጣዬ እንደ እሳት እንዳይወጣ የሚያጠፋውም ሳይኖር እንዳይነድ ለአምላካችሁ ተገረዙ፤ የልባችሁንም ሸለፈት አስወግዱ›› አለ (ኤር.4፥3-4)፡፡

እነርሱ አልመለስ ስላሉም ባሏን ትታ በሔደች ሴት ምሳሌነት ‹‹ሰው ሚስቱን ቢፈታ ከእርሱም ዘንድ ሔዳ ሌላ ወንድ ብታገባ በውኑ ደግሞ ወደ እርሱ ትመለሳለችን? ያቺ ሴት እጅግ የረከሰች አይደለችምን? አሁንም እንደ ጌታሽና እንደ አባትሽ፤ እንደ ልጅነት ባልሽም አልጠራሽምን? ቁጣው ለዘለዓለም ይኖራልን? እስከ ፍጻሜስ ድረስ ይጠብቀዋልን?... ከዳተኛይቱ እስራኤል ያደረገችውን አየህን? ወደ ረዘመው ተራራ ሁሉ ወደ ለመለመ ዛፍም ሁሉ በታች ሔደች፤ በዚያም አመነዘረች፡፡ ይህንም ሁሉ ካደረገች በኋላ ወደ እኔ ተመለሽ አልኳት፤ ነገር ግን አልተመለሰችም›› (ኤር ፫፥፮፦ ፯) በማለት ወደ እርሱ ይመለሱ ዘንድ ወቀሳቸው፡፡

ሆኖም አሁንም ቢሆን እንደማይተዋቸው ሲነግራቸው ‹‹ወደኔ ተመለሱ እኔም ወደ እናንተ እመለሳለሁ›› (ሚል ፫ ፥፯፤ ኤር ፫ ፥ ፲፪) በማለት እንደጠራቸው፣ ንስሐቸውንም ተቀብሎ እንደሚምራቸው ነገራቸው። ዳግመኛም በእናንተ ላይ ያወጣሁትን ህግ እሽራለሁ። አለ።

እናንተም ተነሳሕያን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በነቢዩ አድሮ ሁሉም በሥርዓት እንዲኖሩ ‹‹ዳድቅ ከጽድቁ ተመልሶ ኃጢአት ቢሠራ ይሞትበታል፡፡ ኃጢአተኛውም ከኃጢአቱ ተመልሶ ፍርድንና ጽድቅን ቢያደርግ በሕይወት ይኖርበታል›› (ሕዝ ፴፫ ፥ ፲፰) በማለት ጻድቁ ከጽድቅ ሥራው ተመልሶ ኃጢአት እንዳይሠራ ሲያስጠነቅቅ ለኃጢአተኞች ደግሞ የንስሐን ተስፋ ሰጠ፡፡

ዳግመኛም በነቢዩ ሕዝቅኤል ‹‹ከአፌ ቃሌን ስማ፤ ከእኔም ዘንድ አስጠንቅቃቸው፡፡ ኃጢአተኛውን ኃጢአተኛ ሆይ በእርግጥ ትሞታለህ ባልሁ ጊዜ ኃጢአተኛውን ከክፉ መንገዱ ታስጠነቅቅ ዘንድ ባትናገር፤ ያ ኃጢአተኛ በኃጢአቱ ይሞታል፤ ደሙን ግን ከእጅህ እፈልጋለሁ›› (ሕዝ ፫፥፲፯) ምክንያቱም አላስጠነቀቅኸውምና፡፡ ‹‹ነገር ግን ከመንገዱ ይመለስ ዘንድ ኃጢአተኛውን ብታስጠነቅቀው እርሱም ከመንገዱ ባይመለስ በኃጢአቱ ይሞታል፤ አንተ ግን ነፍስህን ታድናለህ›› (ሕዝ ˚ ፫ ፥፲፯-፳፩) በማለት ሁሉም ሰው ኃጢአተኛውን ከኃጢአቱ እንዲመለስ መምከር እንዳለበት ተናገረ፡፡
Пост от 23.03.2026 22:10
31
0
0
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️

💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️

👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️

⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️

🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️

በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን
እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት
                👇👇👇
     @EOTC_-OPEN_channel
     @EOTC_-OPEN_channel
     @EOTC_-OPEN_channel
     @EOTC_-OPEN_channel



        
       
Пост от 23.03.2026 21:51
37
0
0
✞✞  ክርስቲያናዊ አስተሳሰብ ✞✞

ክርስቲያናዊ አስተሳሰብ ከፈጣሪ   ጋር እንዴት በመንፈሳዊ ሕብረት መኖር እንደምንችል ጥልቅ የሊቃውንት የአስተምሕሮ ፁሑፎች ሚቀርቡበት ቻናል

  📗📜📚📗📜📚📗📚📜❗❗❗

     @EOTC_-OPEN_channel
     @EOTC_-OPEN_channel
     @EOTC_-OPEN_channel
     @EOTC_-OPEN_channe

READE.....MORE
Смотреть все посты