Каталог каналов Каналы в закладках Новинка Мои каналы Поиск постов Рекламные посты
Инструменты
Каталог TGAds Мониторинг Детальная статистика Анализ аудитории Бот аналитики
Полезная информация
Инструкция Telemetr Документация к API Чат Telemetr
Полезные сервисы

Не попадитесь на накрученные каналы! Узнайте, не накручивает ли канал просмотры или подписчиков Проверить канал на накрутку
Прикрепить Телеграм-аккаунт Прикрепить Телеграм-аккаунт

Телеграм канал «Tech+Ethiopia»

Tech+Ethiopia
236
0
0
0
0
🚀 Find the best money apps, Telegram bots, websites, and crypto airdrops.
📊 Easy tips to earn online and smart digital opportunities.

👥 Join our community: @techpluset
Подписчики
Всего
29 188
Сегодня
+87
Просмотров на пост
Всего
8 060
ER
Общий
25.52%
Суточный
13.9%
Динамика публикаций
Telemetr - сервис глубокой аналитики
телеграм-каналов
Получите подробную информацию о каждом канале
Отберите самые эффективные каналы для
рекламных размещений, по приросту подписчиков,
ER, количеству просмотров на пост и другим метрикам
Анализируйте рекламные посты
и креативы
Узнайте какие посты лучше сработали,
а какие хуже, даже если их давно удалили
Оценивайте эффективность тематики и контента
Узнайте, какую тематику лучше не рекламировать
на канале, а какая зайдет на ура
Попробовать бесплатно
Показано 7 из 236 постов
Смотреть все посты
Пост от 04.04.2026 10:21
2 795
0
1
Видео/гифка
Пост от 04.04.2026 10:19
2 800
0
3
ቀናችሁ ይባረክ family

ስለ online ስራ የምታስቡ ሰዎች
በ 10 ሰው 1400 ብር
በ 100 ሰው 14000 ብር
በ 1000 ሰው 140,000 ብር
መስራት የምትችሉበት ስራ አለ የተጋነነ እንዳይመስላችሁ እውነት ነው እኛ እየሰራንበት ነው
ስራው ሰወችን ማስገባት ነው ከእናንተም ከሚግቡትም ምንም ብር አይፈልግም ትልቁ ስራ በ ፋይዳ ወይም በ ፓስፖርት ቬሪፋይ መደረግ አለበት ሁላችሁም መስራት ትችላላችሁ አሁን ላይ ከዚህ የተሻለ online ስራ የለም ብዙ ሰው የሚወደው ስራ ነው ቢያንስ በየወሩ 10,000 ብር መስራት አያቅታችሁም አንደ ከጀመራችሁ ከዚያ ቡሀላ ራሳችሁ ወዳችሁት ነው የምትሰሩት እኔ ከ 7 ወር በላይ ሰርቻለሁ mepass ይባላል ስትገቡ 1 MEC ይሰጣል እሱ ወጭ ሳይሆን stake ያደርገዋል ከዚያ በየ ግዜው interest claim ማድረግ ትችላላችሁ እሱ ሳይሆን ዋና ነገሩ 1 ሰው ስታስገቡ 0.1 MEC ይሆናል 10 ብታስገቡ 1 mec ማለት ነው 1 MEC 7.5$ ነው ሊጨምርም ይችላል ባጭሩ ስራው እንደዚህ ነው MEC ደሞ እዛው በዶላር መሸጥ ትችላላችሁ በ ብር ከፈለጋችሁ ደሞ እኔ እራሴ እገዛለሁ ከ 0.1 mec ጀምሮ @yitbareeek እኛ እየሰራንበት ነው እዚህ የምትሰሩ ሰወች አላችሁ አድሶችም የማታገኙበት ምክንያት የለም ሙሉ አሰራሩን ከ App ማውረድ ጀምሮ ቪድዮ አለ ሙሉ የ MEpass አሰራር የሚል እዚሁ ፖስት ስር
ያልገባችሁን ለመጠየቅና ቶሎ ቨሪፋይ ለመደረግ የሚያግዛችሁ ግሩፕ ደሞ ይሄ ነው እያንዳንዱን ነገር መጠየቅ ትችላላችሁ
የ @techpluset ቤተሰቦች አሁኑ ጀምሩ ቢያንስ በየወሩ 10,000 ብር ስሩና ይሄን ቻናል እውነትኛ ስራ የሚያመጣ የምታምኑት መሆኑን ይሰማችሁ
Пост от 03.04.2026 00:31
4 487
0
15
Free Training from Ethiopian Capital Market Authorities

https://forms.cloud.microsoft/r/uPcXyBHVxD?origin=lprLink
Share to your friends @techpluset
Изображение
🤷‍♂ 4
😁 2
🥰 1
Пост от 02.04.2026 21:28
4 681
0
2
New TikTok post
https://vt.tiktok.com/ZSHrB8qYo/
😡 2
Пост от 02.04.2026 19:26
5 052
0
1
ብዙ ሰዎች AI (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) ገና ወደፊት የሚመጣ ቴክኖሎጂ ይመስላቸዋል። ነገር ግን እውነታው... ጠዋት ከእንቅልፋችሁ ከተነሳችሁበት ሰዓት ጀምሮ አብራችሁት እያሳለፋችሁ ነው! ሰዎች ሳያውቁት በየቀኑ AI-ን እንዴት እየተጠቀሙበት እንደሆነ 5 ዋና ዋና መንገዶችን በተግባራዊ ምሳሌ እንመልከት። 👇
🔍 1.(Smart Searching)
ድሮ አንድ ጥያቄ ሲኖረን ጉግል (Google) ላይ ፈልገን 10 የተለያዩ ድህረ-ገጾችን ገብተን ማንበብ ነበረብን። አሁን ግን ሰዎች እንደ ChatGPT ያሉ የ AI መሳሪያዎችን በመጠቀም ቀጥታ ጥያቄ ይጠይቃሉ፣ ፈጣን እና ትክክለኛ መልስ ያገኛሉ፣ የቤት ስራ ይሰራሉ፣ እንዲሁም የቢዝነስ ሀሳቦችን ያማክራሉ።
📱 2. (The Algorithm)
ዩቲዩብ ወይም ቲክቶክ ላይ አንድ አጭር ቪዲዮ ልይ ብላችሁ ገብታችሁ፣ ሳታስቡት 2 ሰዓት ሆኗችሁ ያውቃል? ይህ አጋጣሚ አይደለም! የሶሻል ሚዲያ AI የእናንተን ባህሪ አጥንቶ፣ ልባችሁን የሚያጠልቁ (የምትወዷቸውን) ቪዲዮዎች ብቻ እየመረጠ ያቀርብላችኋል።
🌍 3. የቋንቋ ትርጉም (Translation)
ቋንቋ አሁን የትምህርት ወይም የስራ እንቅፋት መሆኑ ቀርቷል። ሰዎች Google Translateን በመጠቀም ሙሉ የእንግሊዘኛ ዶክመንትን በሰከንዶች ውስጥ ወደ አማርኛ ተርጉመው ያነባሉ። የሰውን ልጅ ቋንቋ ተረድቶ፣ ቃላትን አዋህዶ የሚተረጉመው ይህ AI ነው!
🚗 4. ካርታ እና ትራንስፖርት (Navigation)
አዲስ አበባ ውስጥ (ለምሳሌ ቦሌ ወይም መገናኛ አካባቢ) የትራፊክ መጨናነቅ መኖሩን አስቀድሞ ነግሮ፣ ፈጣኑን አቋራጭ መንገድ የሚጠቁማችሁ የ Google Maps AI ነው። እንደ ራይድ እና ፈረስ ያሉ አፖችን ተጠቅማችሁ ታክሲ ስትጠሩም ርቀቱን እና ሂሳቡን የሚያሰላው ይሄው ሲስተም ነው።
🎨 5. L (Content Creation)
ይህ ለኦንላይን ስራ ፈጣሪዎች እና ዩቲዩበሮች ትልቁ መሳሪያ ነው። ጸሃፊዎች እና ኮንቴንት ክሬተሮች... የቪዲዮ ሀሳብ ለማመንጨት፣ ማራኪ ጽሁፎችን ለመጻፍ፣ እንዲሁም ፎቶዎችን በ AI ለማሰራት (Generate ለማድረግ) በስፋት ይጠቀሙበታል።
🌟 አዲስ የምንማረው ነገር (ከ "ተጠቃሚነት" ወደ "አምራችነት"):
እስካሁን ያየናቸው አብዛኛዎቹ የ AI አጠቃቀሞች (ለምሳሌ ቲክቶክ ማየት ወይም ካርታ መጠቀም) እኛን ዝም ብሎ "ተጠቃሚ" (Consumer) የሚያደርጉን ናቸው። ነገር ግን በዚህ ዘመን ትርፋማ እና ስኬታማ የሚያደርገው ትልቁ ሚስጥር... AI-ን እንደ መሳሪያ ተጠቅሞ ለራስ ስራ፣ ትምህርት እና ቢዝነስ "አምራች" (Creator) መሆን መቻል ነው! AI-ን ጊዜያችሁን ለመቆጠብ፣ አዲስ ክህሎት ለመማር እና ገቢ ለመፍጠር ተጠቀሙበት።
አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ አስቀድሞ የዕለት ተዕለት ህይወታችሁ አካል ሆኗል፤ በደንብ በተረዳችሁት ቁጥር ለራሳችሁ ጥቅም ማዋል የምትችሉበት ይህ የ Day 71 ትምህርታችን ነበር! 👉 @techpluset
Изображение
🤝 8
👏 2
Пост от 01.04.2026 17:21
6 114
0
2
https://t.me/gamee/start?startapp=eyJyZWYiOjM0MDIyNjgwOH0

Hey, I’m playing Gold Fest
it’s Telegram’s biggest ever reward pool ($500k!) 🔥
you get a welcome gift if you join with my link... 😉
Пост от 31.03.2026 21:33
7 252
1
1
@yitbareeek
Смотреть все посты