Каталог каналов Новое Каналы в закладках Мои каналы Поиск постов Рекламные посты
Инструменты
Мониторинг Новое Детальная статистика Анализ аудитории Telegraph-статьи Бот аналитики
Полезная информация
Инструкция Telemetr Документация к API Чат Telemetr
Полезные сервисы
Защита от накрутки Создать своего бота Продать/Купить канал Монетизация

Не попадитесь на накрученные каналы! Узнайте, не накручивает ли канал просмотры или подписчиков Проверить канал на накрутку
Прикрепить Телеграм-аккаунт Прикрепить Телеграм-аккаунт

Телеграм канал «||Quran ቻናል»

||Quran ቻናል
250
31
15
10
232
وَإِذَا قُرِئَ الْقُرْآنُ فَاسْتَمِعُوا لَهُ وَأَنصِتُوا لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ
ቁርኣንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡አል አዕራፍ 7/204


https://t.me/Quranchannel_30


ℹ️አስተያየት ካለ @Quranchannel30_bot አድርሱኝ
Подписчики
Всего
11 632
Сегодня
-2
Просмотров на пост
Всего
220
ER
Общий
2.03%
Суточный
1.7%
Динамика публикаций
Telemetr - сервис глубокой аналитики
телеграм-каналов
Получите подробную информацию о каждом канале
Отберите самые эффективные каналы для
рекламных размещений, по приросту подписчиков,
ER, количеству просмотров на пост и другим метрикам
Анализируйте рекламные посты
и креативы
Узнайте какие посты лучше сработали,
а какие хуже, даже если их давно удалили
Оценивайте эффективность тематики и контента
Узнайте, какую тематику лучше не рекламировать
на канале, а какая зайдет на ура
Попробовать бесплатно
Показано 7 из 250 постов
Смотреть все посты
Пост от 26.11.2025 22:14
10
0
0
የአላህ መልክተኛ ሰለሏሁ አለሂ ወሰለም፣ እንዲህ ይላል እናንተ ሰዎች ሆይ አላህ መልካም ነው መልካም ነገር እንጂ አይቀበልም! صحيح مسلم 📚 ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይጹም ለሌሎችም አስታውሱ @Quranchannel_30
Изображение
Пост от 25.11.2025 20:22
132
2
2
و...
Звукозапись
2
🏆 1
🤝 1
Пост от 25.11.2025 19:33
2
0
0
በእናንተ ላይ ያለውን የአላህ ጸጋ አለማመስገን አይ ለኔ ምንም አልሰጠህኝም ያደረክልኝ ነገር የለም ስለሆነም አላመሰግንህም እንደማለት ነው አላህ በእኛ ላይ የዋላቸው ጸጋዎች መካድ ነው ፣ አመስጋኝ ባሪያ እንሁን وَاشْكُرُوا نِعْمَتَ اللَّهِ إِن كُنتُمْ إِيَّاهُ تَعْبُدُونَ የአላህንም ጸጋ አመስግኑ እሱን ብቻ የምትገዙ ከሆናቹ!! @Quranchannel_30 አለማመስገናችን ፣ ኒዕማዎች ጸጋዎች ሊወገዱ ይችላሉ ማመስገን ውለታቢስ አለመሆን ደሞ ጸጋዎች ይጨራሉ وَإِذْ تَأَذَّنَ رَبُّكُمْ لَئِن شَكَرْتُمْ لَأَزِيدَنَّكُمْ ۖ وَلَئِن كَفَرْتُمْ إِنَّ عَذَابِي لَشَدِيدٌ ጌታችሁም «ብታመሰግኑ በእርግጥ እጨምርላችኋለሁ ብትክዱም (እቀጣችኋለሁ) ቅጣቴ በእርግጥ ብርቱ ነውና» . @Quranchannel_30
Пост от 24.11.2025 23:42
2
0
0
መልካም ንግግር በልብ ውስጥ ልክ እንደዚሁ ነው የምትሰራው ! መልካም ንግግር ልብን ያፏፏል መልካም ንግግር የሞተ ልብን ሕያው ያደርጋል መልካም ንግግር የተሰበረን ልብ ይጠግናል https://t.me/Quranchannel_30
Изображение
Пост от 23.11.2025 19:27
1
0
0
አዲስ ቻሌጅ ይህን ቻሌንጅ አይታቹ እንዳታልፉት አደራ ምን መሰላችሁ ኒቃብና ጅልባብ ለተቸገሩ እህቶቻችን ያን ጅልባብና ኒቃብ እያስተባበሩ የሚያለብሱ የሱና ወንድም እህቶች አሉ እነኚህ ወንድም እህቶች የሁላችንም ሀላፊነት ነው በግላቸው ተቀብለው እየለፉ ያሉት ዛሬ እኔ የምሰጣቹ ሀላፊነት እነኚህ ወንድም እህቶች የሚንቀሳቀሱበትን ግሩፕ ላይ የምታውቋቸው ሙስሊሞች በሙሉ እንድታስገቡ ነው በስልካችሁ ያሉ ሙስሊሞች በዚህ ግሩፕ አድ በማድረግ ግሩፑን ከፍ እናድርገው  በአላህ ፍቃድ በተቻለን ያህልም  ከነሱጋ ለመንቀሳቀስ እንወስን ይህ ችላ ልንለው አይገባም የዛሬው ቻሌጅ ይህ ነው በዚህ ግሩፕ አድ ማድረግ https://t.me/nikab_jilbab_group https://t.me/nikab_jilbab_group
Пост от 23.11.2025 00:09
7
0
0
ይሄ ነው ቦታችን ትክክለኛው ቤታችን የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ፣ ሟቾች በተጓዙበት ጉዞ እኛም እንጓዝ አለን ትላንትና ከእኛ ጋር ሲስቅ ሲጫውት ሲሰራ...ያየነውን ሰው ሞቶ መቃብር ውስጥ ሲገባ መሬት ቆፍረክ አፈር ስታለብሰው ያንተም ያንቺም የኔም ተራ ይመጣና አፈር እንለብሳለን ነፍስ ሁሉ ሞት ቀማሽ ናት፣ كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ https://t.me/Quranchannel_30
Изображение
Пост от 22.11.2025 23:59
3
0
0
قال النبي صلى الله عليه وسلم ما أنزل الله داء إلا أنزل له شفاء 🌸🍃 የአላህ መልዕክተኛﷺ እንዲህ አሉ "አላህ አንድንም በሽታ አላወረደም ለዚያ በሽታ መድሃኒትን ቢያወርድ እንጂ"። ሰሂህ አልቡኻሪ {5678} https://t.me/Quranchannel_30
Изображение
Смотреть все посты