Каталог каналов Каналы в закладках Мои каналы Поиск постов Рекламные посты
Инструменты
Каталог TGAds beta Мониторинг Детальная статистика Анализ аудитории Бот аналитики
Полезная информация
Инструкция Telemetr Документация к API Чат Telemetr
Полезные сервисы

Не попадитесь на накрученные каналы! Узнайте, не накручивает ли канал просмотры или подписчиков Проверить канал на накрутку
Прикрепить Телеграм-аккаунт Прикрепить Телеграм-аккаунт

Телеграм канал «ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-አብዲልፈታህ)»

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-አብዲልፈታህ)
1.0K
1
944
330
4.6K
قناة محمد سرور أبي عبد الفتاح
تهتم بنشر المحاضرات والفوائد السلفية
# በዚህ ቻናል የተለያዩ የሆኑ ዱሩሶች ፣ ሙሀደራዎች፣ አጫጭር ፁሁፎችና ሌሎችንም ፈዋኢዶች ያገኛሉ።

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

https://t.me/Mohammed_Surur
Подписчики
Всего
7 143
Сегодня
0
Просмотров на пост
Всего
1 047
ER
Общий
19.56%
Суточный
8.7%
Динамика публикаций
Telemetr - сервис глубокой аналитики
телеграм-каналов
Получите подробную информацию о каждом канале
Отберите самые эффективные каналы для
рекламных размещений, по приросту подписчиков,
ER, количеству просмотров на пост и другим метрикам
Анализируйте рекламные посты
и креативы
Узнайте какие посты лучше сработали,
а какие хуже, даже если их давно удалили
Оценивайте эффективность тематики и контента
Узнайте, какую тематику лучше не рекламировать
на канале, а какая зайдет на ура
Попробовать бесплатно
Показано 7 из 1 011 постов
Смотреть все посты
Пост от 24.02.2026 14:23
855
0
13
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
🔺🔺ከታላላቅ ኡለማኦች ምክር🔺🔻
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻

🔴➤قال ابن القيم رحمه الله....👇

🔴➤ኢብኑል ቀይም የሸይኹል ኢስላም ተማሪ ናቸው እና ስለሸይኻቸው አጠር መጠን ባለ ሁኔታ ገልፀዋቸዋል የአሊምን ሁኔታ አሊም ይናገር አቦ ሸይኹል ኢስላም ማለት የምድር ጌጥ ናቸው እስካሁን ድረስ ቢሞቱም እንኳ ኢልማቸው ህያው ነው ‼️

🔴➤የሚገርመው የሙሽሪኩ ቡድን እነ ጫት ሙቀጫ ማይካቸውን የሚያቆሽሹት የሸይኹል ኢስላምንን ስምም በማቆሸሽ ነው ልክ ሂዝብዮች ሸይኻችንን እያላመጡ እንደሚውሉት አሏህ ሂድያውን ይወፍቃቸው ምን ይባላል ሌላ....‼️

🔴➤ሸይኸል ኢስላም እኮ ቢድአ አምጥቶ እንዳይመስልህ ቢድአቸውን ሽርካቸውን ስላንኮታኮተ ብቻ ነው አሁንም ሸይኻችን አቡ ኒብራስ አድስ አምጥቶ ሳይሆን ሙሽሪክን ሙሽሪክ ሙብተድእ ሙብተድእ ስለደረጋ ብቻና ብቻ ነው ነጩ ይኼ ነው ወደዱም ጠሉም....‼️

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie
Видео/гифка
👍 12
💯 1
Пост от 24.02.2026 14:23
521
0
1
••••••-✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨••••••

  አላህ በሠጠህ ነገር ላይ አትሰስት !!
-------------------------------------------
👌👉 #ስስታምነት ጌታችን الله  በጣም ያወገዘው  በተለምዶም የተኮነነ ና የተወገዘ ባህሪ ነው !!

  ﴿ الَّذينَ يَبخَلونَ وَيَأمُرونَ النّاسَ بِالبُخلِ وَيَكتُمونَ ما آتاهُمُ اللَّهُ مِن فَضلِهِ وَأَعتَدنا لِلكافِرينَ عَذابًا مُهينًا﴾ { النساء ٣٧ }
👌👉 እነዚያ በሠጠናቸው ነገር ላይ የሚሰስቱና ሰዎችን በስስት የሚያዙ እኛም የሠጠናቸውን ፀጋዎች የሚደብቁ ለሆኑትና  በሠጠናቸው ፀጋ የሚክዱ ለሆኑት አካላቶች አሳማሚና አዋራጅ የሆነን ቅጣት አዘጋጅተናል !!
-----------------------------
👌👉 በዚህ በተከበረ ወር  ስንት የሚቸገሩና ወንድም እህቶቻችንን አባት እናቶችን የማንፈቅዳቸው ና የማናግዛቸው ከሆነ የምንጨነቀው ለራሳችን ብቻ ከሆነ ይህ የቁረኣን አንቀፅ በራሳችን ላይ እንዳይሆን ያስፈራናል !!  ወንድም እሆቶቸ ሆይ :-በችግር ላይ ያሉ ወንድሞችን እህቶችን አባቶችን እናቶችን አብሽሩ በማለት ለችግራቸው መፍትሄ ልንሆንላቸው ይገባል !! ይህንን ስናደርግ الله ከሚሠጠን አጅር በስተጀርባም   الله  እንደሚያግዘን ማሰብና ማወቅም ይኖርብናል !!
--------------------
يقول ﷺ:  مَن كان في حاجة أخيه كان الله في حاجته،
👌 👉 በወንድሙ ሃጃ / ጉዳይ / ላይ የቆመ የሆነ አካል اللهበሃጃው / በጉዳዩ/ ላይ ይሆንለታል !!

በሌላም  ሀድሳቸው እንድህ ይሉናል :-

ويقول ﷺفي حديث اخر  : والله في عون العبد ما كان العبدُ في عون أخيه

👌 👉 አላህ ባሪያውን በመመገዝና በመርዳት ላይ ባሪያ ወንድሙን በማገዝና በመርዳት ላይ እስከሆነ ድረስ
-----------------
👌 👉 ወንድምን ማገዝ መርዳትና ከጎኑ መቆም በየትኛውም ሠኣትና ጊዜ የተደነገገ ከመሆኑ ጋር   በዚህ በተከበረ ወር ደግሞ መተጋገዝና መረዳዳት ሲኖር ከ الله የምናገኘው ደመወዝ የገዘፈ ይሆናል !!
--------------------------
👌 👉 በጣም የሚገርመው ደግሞ በዚህ መልካም ስራ ላይ መሳተፍና መፍጠን መቻሉ ቀርቶበት ደካማ ና የተቸገሩ ወንድም እህቶችን ለመርዳት የሚንቀሳቀሱ አካላቶችን በተለያየ መልኩ እንዳይረዱ የሚያደርጉ አካላቶች መኖራቸው በጣም ያሳዝናል !! ይህ ደግሞ ከባድ የሆነ ወንጀልና ከባድ ለሆነ ቅጣት የሚያዳርግ ተግባር ነው !!
--------------------------

°°°°°°✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨°°°°

👌 👉  አላህ ከሠጣቸው ፀጋዎች ስለሚሰጡት ባሮች ቀጣይ ቀጥላል  !!

" ሊንክ መቁረጥም ሆነ መሰረዝ አይፈቀድም !!

👌 👉 ወደ ቻናሉ  ሊንኳን ተጭናችሁ ተቀላቀሉ  !!

👌👉  https://t.me/Abumahiasselefi
Пост от 23.02.2026 11:00
1 522
0
12
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

أخي وصديقي وزميلي العزيز أبو جحيفة

لقد عزمت على السفر في هذه الأيام إلى المملكة العربية السعودية حرسها الله

أقول لك إنه شق علي فراقك وعز علي بعدك عني لكن من طبيعة هذه الحياة الإجتماع والتفرق كما قال جبريل للنبي صلى الله عليه وسلم يامحمد أحبب ((من شأت فإنك مفارقه)) صدق جبريل والله
لكن وإن بعدت عنا بجسدك انت قريب منا أنت منا ونحن منك

أسأل الله أن يجعلك لك طريقك مملوءا بالسعادة والنجاح وأن يوصلك بالسلامة والأمن

وأن يردك إلينا سالما غانما
Изображение
👍 28
💯 3
Пост от 22.02.2026 20:21
325
0
3
👌🌿🌿🌿➤🌿🌿🌿🔺🌿🌿🌿🌿

ተጀመረ በዝምተኛው አንበሳ ለደዕዋና ለወንድም ተጨናቂ እና በጣም ዛሒድ ፍቅር የሆነው ወንድማችን እንድሁም ኡስታዛችን ነስረድን ከማል ሊገባ ነው ገባ ገባ በሉና ከሚያምረው አገላለፁ ኑቶሎ ከኛጋ ተጎንጩ ....❗️

👌ከልብ የወጣ ልብ ይገባል እንደተባለው ለወንድሞቹ አሳቢ ታላላቆቹን አክባሪ ዛሒድ ለደዕዋዋ ተጨናቂ ሲናገር ገለፃው ንግግሩ والله ልብ ይገባል ...❗️


👌ዝምተኛ ብቻ ሳይሆን ማግሳት ካስፈለገውም ያውቅበታል ....‼️
Видео/гифка
👍 10
Пост от 22.02.2026 16:35
446
0
0
በኡስታዝ አቡ ኡነይስ የእሁድ የዳዕዋ ፕሮግራም ተጀምሯል
👍 3
Пост от 21.02.2026 14:22
1 509
0
0
السلام وعليكم ورحمة الله وبركاته

አስቸኳይ :- አድስ የሳኡድ #የኢቃማ free ቪዛ አለኝ !!

ለክፍያ ዝግጁ የሆናችሁ ብቻ #በዋትሳብ አናግሩኝ !!

+966577352394
Пост от 20.02.2026 20:00
1 705
0
9
👌ታላቁ የኢስላም ለቅ ኢማም ኢብኑል_ቀይም رحمه الله تعالى ይህንን ድነቅ ምከር መክረውናል ...❗️


ርዘመት ..5:40..ደቃቃ

https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/13916

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie
Видео/гифка
👍 4
Смотреть все посты