Телеграм канал ''
329 подписчиков
53 просмотров на пост


Детальная рекламная статистика будет доступна после прохождения простой процедуры регистрации


Что это дает?
  • Детальная аналитика 715'608 каналов
  • Доступ к 257'506'482 рекламных постов
  • Поиск по 1'080'421'113 постам
  • Отдача с каждой купленной рекламы
  • Графики динамики изменения показателей канала
  • Где и как размещался канал
  • Детальная статистика по подпискам и отпискам
Telemetr.me

Telemetr.me Подписаться

Аналитика телеграм-каналов - обновления инструмента, новости рынка.

Найдено 77 постов

--ሮማን--
አጭር ልቦለድ
ክፍልአንድ 1⃣

_💐💐💐___
📝...የሰማዩ ገጽ ጠቁሯል፡፡ በቁጣ የተሞላ ይመስላል፡፡ ያረገዘውን ዝናብ ወደመሬት ለመጣል ይቁነጠነጣል፡፡ ከአፉ የሚተፋው የመብረቅ ብልጭታ በድምጽ ታጅቦ ከደመናው በታች ይታያል፡፡ ከፊት ለፊቴ ሰዎች ወዲያና ወዲህ ሲሯሯጡ እመለከታለሁ፡፡ ከመጣው መአት ራሳቸውን ለማዳን የሚሸሸጉበት ጥግ ፍለጋ በደመነፍስ ይጓዛሉ፡፡ እኔ ግን እዚህ ቁሜያለሁ፡፡
የመናፈሻውን በር ተደግፌ እሷን በመጠበቅ ላይ እገኛለሁ፡፡ በዚህ ጥቁር ሰማይ ስር ጫፍ አልባ ሩጫ የሚሮጡን ሰዎች በአይኔ እየማተርኩ የቀጠረችኝን ሴት ከነሱ መካከል ለማግኘት እፍጨረጨራለሁ፡፡ ቀይ፣ አፍንጫዋ ጎራዳ፣ አጭር ጸጉርና ረጅም ተክለ ቁመና ያላት ሴት እይታየ ውስጥ እንድትገባ መጸለይ ይዣለሁ፡፡

ቀጠሯችን 12 ሰዓት ነው፡፡ 10 ደቂቃዎች አልፈዋል፡፡ ምነው ዘገየች? የውሸቷን ነበር እንዴ የቀጠረችኝ? እያልኩ ማሰብ ጀመርኩ፡፡
ይሄን ክፉ ሃሳቤን ልቀጥልበት ስንደረደር ድንገት በትከሻዋ ቦርሳ ያነገበች ረጅም ሴት የመንገዱን ጠርዝ ይዛ እየተጣደፈች ወደእኔ ስትመጣ ተመለከትኩ፡፡ እሷ ናት፡፡ ሮማን፡፡ ልቤ መዝለል ጀመረ፡፡
በሴትና ወንድ ግንኙነት ውስጥ የማላውቃቸው፣ የማይገቡኝ ብዙ ነገሮች አሉ፡፡
አንድ ወንድ ከአንዲት ሴት ጋር በመጀመርያው ቀን ቀጠሮው ሲገናኝ ሰላምታ የሚሰጣት እንዴት ነው? ጉንጯን መሳም? ከንፈሯን መሳም? በትከሻው ትከሻዋን መደለቅ? ወይስ ምን? አላውቅም፡፡ በዚህ ጉዳይ ጓደኞቼን ማማከር ነበረብኝ፡፡ ልደውልላቸው ይሆን? ሞባይል ስልኬን ፍለጋ ኪሶቼን ስፈታትሽ ፊት ለፊቴ መጥታ ቆመችና

ይቅርታ! ዘገየሁ እንዴ? አለች፡፡ ድምጽዋ በጣም ያምራል፡፡
ድምጽሽ ያምራል አልኳት አፌ ላይ እንደመጣልኝ፡፡
አመሰግናለሁ! ብዙ አስጠበኩህ? እንደገና ጠየቀችኝ፡፡
አይ .. ደህና ነኝ .. ምንም አልል ... ማለቴ ብዙ ጠበቅኩሽ እንዴ? መናገር የፈለኩት ጠፋብኝ፡፡ ተንተባተብኩ፡፡

ይቀጥላል


💞•═••• OFFICIAL NASIF 2014-2030•••═•💞
,,
••●◉Join us share◉●••
@NASIFO1// ,,📩 @FERNJIT
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
#ሮማን

🗒በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ አሪፍ ታሪክ

😍አጭር ልቡ ወለድ

JOIN &SHARE
👇👇👇👇
@nasifo1
Yene tenshya ehta enate mekariya beka lene talki nesh eko menm aykaby hewta❤👭👩‍❤‍💋‍👩🥰😘
Изображение
🌜 ምን አለች ጨረቃ 🌛


ምን አለች ጨረቃ የኔ ድንቡሎ እቃ
ያኔ በፍቅራችን ስታየን ተደንቃ
እንዴት ያስቀናሉ እያለች ስታየን
ለፍቅር ቋንቋችን ቃልኪዳን ሆናልን
በሷ ስንማማል ምስክርም ሆናን
ላልከዳህ ላልከዳሽ እየተባባልን
በጨረቃ ብርሀን ፍቅርን አጣጣምን
አሁን ግን አለሜ ሁሉ ነገር ቀርቶ
ቃልኪዳናችንም ከኛ መሆን ትቶ
ጨረቃም አዘነች ከቦታችን አጥታን
በዛ በፍቅራችን ቀንታ እንዳላየችን
ምን አለችህ ውዴ ግን አንተን ጨረቃ
ሁሉም ነገር ቀረ ስትል አበቃቃ
ከኔ ፍፁም እርቀህ ብቻህን ስታይህ
ምን አለችህ ውዴ ንገረኝ እባክህ
ቃለአባይ አለችህ ወይስ ከዳተኛ
ባለጌ አለችህ ወይስ ወረተኛ
እኔ ግን አለሜ ቀና ብዬ ሳያት
እሷም ተኮሳትራ ስታየኝ በንዴት
እሸሸግበት ጥግ እገባበት አጣሁ
ትቆጣኝ ይመስል እጅጉንም ፈራሁ
እናም የኔ አለም አንድ ነገር አሰብኩ
የእኔና ያንተ ነገር እዚህ ላይ ካበቃ
እኔ አንተን አለሜ አንተም የኔ ህይወት መባሉ ካበቃቃ
እንንገራት እና እሷም ልቧ ይረፍ
በኛ ፍቅር እንዲያ እንዳላለች ክንፍ
እናም በዚህ ምክሬ ከተስማማህበት
ዛሬ ነገ ሳንል አሁን ባለንበት
እኔም እነግራታለሁ አንተም ደግሞ አስረዳት
ፈጣሪ ይጠብቀን ዘወትር ባለንበት ።

‌‌‌‌‌‌‌‌
┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄

        @NASIFO1
🌿🌹ስቀሽ አፍዣቸው🌹🌿ከንፈርሽ ተከፍቶ ጥርሶችሽ ሲታዩ፣
ምድር ትደምቃለች ይፈካል ሰማዩ።
የጥርሶችሽ ብርሀን ከጨረቃ ልቆ፣
ምሽቱን አነጋው ያንቺ ውበት ደምቆ።
በጥርስሽ ተደመው አንቺን አንቺን ላሉ፣
ስቀሽ አፍዣቸው ፍጥረታትን ሁሉ!!

‌‌‌‌‌‌‌‌
┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄

          @NASIFO1
🌿🌹የኔ........ ስልሽ🌹🌿የኔ ፍቅር ስልሽ
እንባ ያረገዘዉ ይሄ አይኔ ይደርቃል፣
መኖር የደከመዉ አካሌ ይወናል፡፡

የኔ ውድ ስልሽ
እርካሹ ስሜ ባንቺ ይወደዳል፣
ፅልመት የለበሰዉ ህይወቴ ይበራል፡፡

የኔ ቆንጆ ስልሽ
.............ጨለማዬ ነግቶ፣
በቋጥሮ የቆየው ደስታዬ ፈንድቶ፣
ዘላለም የሚቆይ ብርሀንን ይረጫል፣
መቼም ላይጠወልግ ደሰታዬ ያብባል፡፡

የኔ ፍቅር ስልሽ ስሜት ይፀነሳል፣
የኔ ውድ ስልሽ ፍቅር ይወለዳል፡፡
የግሌ አድርጌሽ
የኔ ብቻ ስልሽ
መሞቴን ረስቼ
ይኼው በነፃነት መኖር ጀመርኩልሽ::

‌‌‌
┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄

           @NASIFO1
School ላይፋችን 📚🤓

ፍቅር ምን እንደሆነ ሳናቀው አይተናል 😍
በጓደኛችን ጥፋት ቢሮ ተከሰናል😢
ጠቁሙም ስንባል ሸምጥጠን ክደናል😊
በ sport ክፍለጊዜ maths ተምረናል🤮
አሰልቺ ቢሆንም አንድ ላይ ደስ ብሎን አልፈናል😌
ቲቸር ኖት ሲፅፍ አትረብሹ ብሎን
paper chat አርገናል😯
ጀለስ በር ላይ ቆሞ ቲቸር መጣ ሲል ስልክ ደብቀናል😅
መፅሐፍ ፍለጋ ወደ ሌላ ክፍል ልመና ሄደናል🙄 በተለይ Maths 👿
ያ ሁሉ ፍቅራችን በሩቁ ሊሆን ነው😔
ያ ሁሉ ትዝታ በነበር ሊቀር ነው
መበሻሸቅ ቀርቶ ልንለያይ ነው🥺😫
በቃ አበቃ የ SCHOOL ላይፋችን ቻው ቻው መጪው አመት እንገናኛለን ጓደኞቼ ትናፍቁያላቹ ❤🦋😘🤣😜😜🤣😘😘❤❤💝❤‍🔥❣❤‍🔥

ጓደኞቼ ደግመን አንድ ላይ እንደማኖን ማሰብ የማልፈልገው ነገር ነው።
እወዳችኋለሁ 😭😭😭😭😍😍😍😍😂😂😂😂😂
@NASIFO1
🥺🥺🥺🥲🥲🥲❤❤❤❣❣❣

@NASIFO1
Голосовое сообщение, 201 сек.
Видео/гифка, 11 сек,
Web-страница:
Awaqi Godana Challenge
Hi, it's me @Ras_atrboy, Help me win Awaqi's Challenge by voting for me on @GodanaChallenge

P.s Don't forget to follow Awaqi's main Channel on @awaqiethiopia
ወገኖች ወንድም / እህቶች እባካችሁ 👍👍 🙏
*ሚስት ለባልዋ
:
ሚስት፦ ማሬ
:
ባል፦ ወዬ
:
ሚስት፦እኔን እንዴት ነው የምትገልፀኝ?
:
ባል፦አንቺን የምገልፅበት እእእእ
:
ሚስት፦አዎ!
:
ባል፦ABCDEFGHIJk በሚሉት የእንግሊዘኛ ፊደላት ነው የምገልፅሽ
:
ሚስት፦ አልገባኝም?
:
ባል፦A...Adorable(ተወዳጅ)❤️
B..Beautiful (ቆንጆ)😉
C..Cute(ሳቢ)💋
D..Delightful(አስደሳች)😁
E..Elegant(ዘመናዊ)
F..Fashionable(ዘናጭ)😎
G..Gorgeous(ውብ)😘
H..Hot(አይነ ግቡ)😲
......ለማለት ነው፡፡
:
ሚስት፦በጣም ደስ ይላል ማሬ። ግን እኮ 'IJK ' ይቀሩሃል
ባል ምንቢል ጥሩነው፡I..I'm
J..just
K..kidding...(i'm just kidding)ለማለት ነው😱😱። አይልም።😂😂😂😂😂😜 share share አርጉ እንጂ እንዴ ምንሼ
እስቲ ዛሬ በጥቂቱ የአራዳ ቋንቋዎችን አሾፋቹሃለው

ይቸማቹ✌️

1.ባለ ሞባይል ናት=ቦርጫም ናት
2.ብርቄ=ስጋ ወጥ
3.ወፌ ላላ=ኮት የማያምርበት ቀጫጫ
ወንድ
4.ትራንዚት=የክፍለሀገር ልጅ
5.ወርቸቦ =ሸፋፋ ወንድ
6.ሰስፔንስ=ስጋ ጣል ጣል ያለበት ወጥ
7.ሸንኩርት =ልጅ እግር
8.አውራ ዶሮ=አልጋ ላይ ሰነፍ
9.ፈንጅ =ጡት
10.ላቦሮ =ሌባ
11.ዛፓ =ፖሊስ
12.ልባብ =ልብስ
13.ትሴ =ሴት
14.ፍንዳታ-ዱርዬ
15.ዳፍ =ዳግም ፍንዳታ
16.ኬ 50=የሽማግሌ ፍንዳታ
17.ወመሽ =ወጣት መሳይ ሽማግሌ
18.ብጠማ =ብሄራዊ ጠጮች ማህበር
19.ጌጃ =ፋራ =እርጥብ =እንደወረደ
20.ቡሌ እንጥለፍ =ምግብ እንብላ
21.በቄ =ቦርሳ
22.ጡጢ =ቅምቀማ =መጠጥ
23.እስቴፓ =ዳሌና አካባቢው
24.አርፈው =እየው
25.ደቀሰ =ተኛ
26.ላላ በል =ተረጋጋ
27.ሼባ =ሽሜጉጉ =ሽምትር =ሽማግሌ
28.ጮካ=አራዳ
29.ኩሼ=መተኛት
30.መንጠቆ=ቛጣሪ
31.ከናች =ተካይ =ብዙ ሴቶችን የሚያወጣ
32.የወርቅ ሙዳይ=የሴት ፓንት
33.ቺልቺሎ=ጢንጥዬ የወንድ ብልት
34.ዲጌ ሉጌዋ ሲደላ =ጡትቿ ሲመቹ
35.ጎመን=ኤድስ
36.ዳዉን ሎድ አረገኝ=አወጣኝ
37.ደንገጎ=ዳሌ
38.ትስሚየው=ሚስትየው
39.አቤ እና ከቤ=ግራና ቀኝ ጡት
40.ወላንሳ=ወሲባም
41.ጩባ=ወርቅ
42.ደምቋል=ሰክሯል
43.ይሸክካል=ይደብራል
44.እንደወረደ =እርጥብ=ፋራ
45.ስኔፍ=ሽታ=የጫማ ወይም የብብት ሽታ
46.እንፖሽረው=እንሽጠው
47.ቀለሙዋ=ንቅሳታም
48.ምትኬ=ውሽማ
49.አሠፉ=ወረኛ
50.ውላ=ዱሩዬ
51.ተላላጠች=ጉራ ነዛች
52.ነቄ አለ=አወቀ
53.ማስተር ኪ=ከንፈር
54.ሮማንስ=ፓስታ
55.አዳብለው=ሼር አድርገው
56.ጫነች=አረገዘች
57.ሸቀጥ/ ላጃ=የወንድ ልጅ እቃው
58.ቦርኮ=ለማኝ
59.ጃሬ መቱኝ=ሰረቁኝ
60.ፑንቲና ተኮሰ=ጋለ=ነቀለ
61.ፎጋሪ =ኮሚክ
62.ሾዳ =ጫማ
63.ጨማቂ =ወረኛ
64.ነፍሱን አያቅም =ዘንጧል
65.ጭቃ ሽኖ =አይነምድር
66.ላሽ በል=ሂድ=ንካው=እንዳላየ ሁን
67.ሽምጣጭ =ውሽታም
68.ቂንጬ =ሴት
67.በቻይንኛ=በአሽሙር
68.እሙሙ=የሴት እቃ
69.ከች አሉ =መጡ
70.አንፎጋገር=አንወሻሽ
71.ጋቢና=ፊት
72.አላምጠው =አስጠሊታ=አስቀያሚ
73.ፎጣ ፊት=ቡግራም
የተፉት74.ቴስትኒ =ጭንቅላት
75.ኢቢሲ=ውሸታም=ወረኛ
76.እልል የተባለለት =የተጨበጨበለት
77.መቀፈል=ኮይን መቀበል
78.ቦከመ=ሰረቀ
79.ዱቅ አለ=ተቀመጠ
80.አርካ=ጉራ
81.በአልፋ ወረደ=መኪናው ሳይቆም ወረደ
82.ኣርፋ=መኪና ላይ መንጠልጠል
83.እጥፍ አለ=አቋርጦ መረሸ
84.ኤቨረዲ=ዘጠነኛ ክፍል ላይ ብዙ የደገመች
(ትሴዎች 9 ላይ አለሁ አለሁ ስለሚሉ
ይወድቃሉ)
85.በጠሳት=ድንግልናዋን ገረሰሰ
86.ጥቂ =ስፖንዳ =ጢዝ
87.ለማስክ ነው =ለማስመሰል ነው ::
88.ጨላጣ=የድሮ አራዳ
89.ቂፍሬ= ጨፋሪ=ሙደኛ
90.ቀሚስ=ሴት ልጅ
100.አርፋታለው=አውቃታ ለው
101.ልከርካት=ልጀነጅና ት=ላግባባት
102.ገጀረች=እምቢ አለች
103.ሾዳ ጥፊ=ጫማ ጥፊ
104.መቃ=አንገት
105.ጩባ=ወርቅ
106.መንጩ=መቀማት
107.ሸቤ=እስር ቤት
108.ፋርጣ=ፋራ=የማይባትት=የማይገ ባው
109.ልደቅስ ነው = ልተኛ ነው
110.ቀዩን ተጫነው=አፍህን ዝጋ=ስልኩን ዝጋ
111.ሞተር ነከሰች=ለገዘች
112.ሞተር አስወረደች=ያረገዘችውን
አስወረደች
113.ድንቡሎ=5 ሳ.
114.ቼላ-50 ሳ.
115.ጢና ወይም ፋርዳ=5 ሳ.
116.ዲናሬ=10 ሳ.
117.ከርክ=25 ሳ.
118.ኤካ=1 ብር
119.ዱ=2 ብር
120.ትሪስ=3 ብር
121.ካትሪስ=4 ብር
122.ቢጫ=5 ብር
123.ቢቻ=6 ብር
124.ከዘራ=7 ብር
125.ስንቅቱ=8 ብር
126.ያኪኒ=9 ብር
127.ዴች=10 ብር
128.ቤንቴ=20 ብር
129.ቼንቶ=50 ብር
130.አመድ=100 ብር


Share /Join 🙏
Видео/гифка, 26 сек,
Видео/гифка, 22 сек,

Найдено 77 постов