የልጆች አገልግሎት ጉብኝት በማዕከላዊ ስምጥ ሸለቆ ሲኖዶስ: ኮንሶ አዲስ ከተማ ማ/ም
#EECMY #CentralRiftValleySynod #Konso
ከልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት የመሪዎች ስልጠና በኃላ የቤተክርስቲያኒቱ የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መምሪያ ዳይሬክተር ቄስ ወንድማገኝ ኡዴሣ እና የሲኖዶሱ ፕረዚዳንት ወ/ዊ ጌታቸው ጌሌቦ በኮንሶ አዲስ ከተማ ማ/ም የልጆች አገልግሎት የትምህርት ጊዜ ላይ ጉብኝት አድርገዋል: ልጆችን እና መምህራንንም አበረታተዋል። በመምሪያውም በኩል የተለያዩ የትምህርት ድጋፍ ሰጪ መጽሐፍት ድጋፍ ተደርጓል። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!
===
===
📷 : EECMY-CRVS Children Ministry, Sunday School Ministry Visit, @ Konso Addis Ketema Congregation
*** EECMY- Wholistic Children and Youth Ministry Package Training @Central Rift Valley Synod, Konso Zone, Karat
https://t.me/MYSundaySchool
Изображение
Изображение
Изображение
Изображение
Изображение
Изображение
Изображение
Изображение
Изображение
Изображение