Телеграм канал '̴🄷̴🄰̴🅈̴🅄̴ TI🌺🌸'

̴🄷̴🄰̴🅈̴🅄̴ TI🌺🌸


400 подписчиков
78 просмотров на пост

🙌😘እንኳን ወደቻናላችን በደና መጡ ይህ ቻናል የተለያዩ የሀገራችንን ሙዚቃዎች🎶🎶 በአነስተኛ መጠን ማለትም በKB SIZE የሚያቀርብ ቻናል ሲሆን እርሶም ከ ካርድ ወጪ ይድናሉ ማለት ነው ምረጥ ምርጥ ፎቶም ይለልቀቃል☺️ቻናሉ HAYU TI ይሰኛል አብራችሁን ሁኑ እናመሰግናለን🙏ከቻናሉ LEFT ማለት በጥብቅ የተከለከለ ነው‼️።በቻናሉ ላይ ሀሳብ አስተያየት ካሎት @Hayu_95 ብቅ በሉ።😎✴️🎼🎼

Детальная рекламная статистика будет доступна после прохождения простой процедуры регистрации


Что это дает?
  • Детальная аналитика 3'320'855 каналов
  • Доступ к 1'098'158'062 рекламных постов
  • Поиск по 2'604'310'531 постам
  • Отдача с каждой купленной рекламы
  • Графики динамики изменения показателей канала
  • Где и как размещался канал
  • Детальная статистика по подпискам и отпискам
Telemetr.me

Telemetr.me Подписаться

Аналитика телеграм-каналов - обновления инструмента, новости рынка.

Найдено 1379 постов

🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗
Видео/гифка
I love u❤️
😍😱
Join & Share
👇👇👇👇
@§eñoŕița
Видео/гифка
በኔ አለም ...


ስማኝማ ዉዴ
እውነት ባይመስልም ሲታሰብ አንዳንዴ
ኖረህም ሳትኖርም ያንተ ነው መውደዴ
ከሌሎቹ ማፍቀር ልብን ማስደሰቻ
ትልቅ ቦታ አለው ለኔ ያንተ ጥላቻ
ከከበቡኝ ይልቅ ከሚወዱኝ መሀል
ለኔ ያንተ ናፍቆት ከልብ ይሰማኛል
ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን በላይ
በህይወቴ አይኖርም ፍፁም አንተን መሳይ
መቼም ሆነ መቼ ስኖር በዚህ አለም
ለኔ ያንተን ንግስና የሚቀማ የለም
መዉደድ ይቅርና ሰው ባፈቅር እንኳ
ፍፁም እንዳይመስለው አንተን የሚተካ
ማንም ቢቀርበኝ ገደብም ሳይኖረው
ወይ ደግሞ ማፍቀሩ ልቡን ቢሰውረው
አንተን የመሰለኝ ፍፁም እንዳይመስለው
ምክንያቱም ...በኔ አለም
አንተን መሳይ የለም ...

Найдено 1379 постов