Телеграм канал 'ጉራማይሌ የመጽሐፍት መሸጫ ገፅ 🇪🇹'

ጉራማይሌ የመጽሐፍት መሸጫ ገፅ 🇪🇹


23'601 подписчиков
1'247 просмотров на пост

ምንም አይነት መፅሀፍ ይዘዙን ያሉበት ቦታ ድረስ በነፃ እናመጣሎታለን፡
በሚያስገርም "ከ10-50%" በሆነ የዋጋ ቅናሽ ሞክረው ይዩን በአገልግሎታችን ይደሰታሉ

Free delivery
@Guramaylebooks

@Guramayelie 0912319263

Детальная рекламная статистика будет доступна после прохождения простой процедуры регистрации


Что это дает?
  • Детальная аналитика 3'344'769 каналов
  • Доступ к 1'110'601'615 рекламных постов
  • Поиск по 2'625'379'490 постам
  • Отдача с каждой купленной рекламы
  • Графики динамики изменения показателей канала
  • Где и как размещался канал
  • Детальная статистика по подпискам и отпискам
Telemetr.me

Telemetr.me Подписаться

Аналитика телеграм-каналов - обновления инструмента, новости рынка.

Просмотр поста #1119 от 2022-12-02 08:24:39

"ፋሲካ ሲደልል በመሪነት የኖረበትን ዘመን አብዮት በመረጃ ላይ ተመስርቶ፣ በአካዳሚያዊ ማጣቀሻ አጎልብቶ፣ ሙያዊ ትንታኔውን አካቶ አቅርቦታል። ያንን ዘመን (ከተከሳሾችም ሆነ ከከሳሾች ወገን) በመጀመሪያ ደረጃ መረጃ ላይ ተመስርተው የጻፉ ጥቂቶች አሉ። ይህን የሚለየው ጸሀፊው በዘመኑ ከነበረው አብዮታዊ ሚና ክበብ ወጥቶ መረጃዎችን ተጠየቅ በቃኘው ህሊና እና ህይወትና ጸጸት ባሰከነው ልቦና ለመመርመርና ለመተንተን መቻሉ ነው። በዚህም የተነሳ ያለ ሚዛናዊነት ፈተና የሚነበብ መጽሐፍ ነው፤ ምናልባትም በዚያን ዘመን አብዮታዊ መሪዎች ስለዘመኑ የተጻፈ የመጀመሪያው ንስሀ።"
ከበድሉ ዋቅጅራ (ዶ/ር) ስለመጽሐፉ የተሰጠ አስተያየት።


የሻምላው ትውልድ ✍ ፋሲካ ሲደልል
የገፅ ብዛት - 590 የተለጠፈበት ዋጋ - 750 ብር
መሸጫ ዋጋ - 600 ብር  🇪🇹 >=3 Free delivery 🇪🇹
Contact us
@Guramayelie   0912319263  

Telegram :
t.me/guramaylebooks
Twitter :
twitter.com/guramaylebooks
Facebook :
facebook.com/guramaylebooks
IG :
Instagram.com/guramayle_books
Email :
guramaylebooks@gmail.com
Изображение


Последние посты канала:

If you want to become invaluable in a workplace—in any community— just do the useful things no one else is doing. Arrive earlier and leave later than your compatriots (but do not deny yourself your life).1 Organize what you can see is dangerously disorganized. Work, when you are working, instead of looking like you are working. And finally, learn more about the business—or your competitors —than you already know. Doing so will make you invaluable—a veritable lynchpin. People will notice that and  begin to appreciate your hard-earned merits.

Available at Ethiopian book market with an attractive original level of print.
Изображение
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በዓል አደረሳችሁ።
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ።
Spend New Year's Eve doing your part with Kalkidan and have fun doing it..

TICKETS ARE 1500 BIRR PER PERSON AND ARE NOW AVAILABLE.

To purchase tickets, follow these easy steps:
1. Fill the google form in our bio or ( https://forms.gle/tQVYQEwqwFNfMtZ78 )
2. Choose the convenient mode of payment
3. Upload the screenshot or picture of the bank transaction on the google form
4. We will send you the E-Ticket on Telegram, Whatsapp, Email or give you the printed text.

Kalkidan charity thanks you for your contribution!
CBE:1000337607121
Awash Bank :01308815088900
COOP :1000054988536
Dashen Bank : 002601768601
Tele birr :500367
Изображение
#12_RULES_FOR_LIFE በሚል በጆርዳን ፒተርሰን የተጻፈውን መጽሐፍ #የሕይወት_ቀመሮች በሚል ተተርጉሞ በገበያ ላይ ዋለ፡፡

#የሕይወት_ቀመሮች መጽሐፍ ለሕይወትዎ በሚጨነቅ ክሊኒካል ሳይኮሎጂስት የታዘዘ በሕይወት ቀውስ ሁሉ ለሚከሰቱ ችግሮች መድኃኒት የሆነ መጽሐፍ ነው፡፡
ደጋግመው ቢያነቡት የጎንዮሽ ጉዳት የሌለው፣ ሱስ የሚያስይዝ መጽሐፍ፡፡
12 የሕይወት ቀመሮችን የያዘውን መጽሐፍ በአግባቡ ካነበቡት ከቀውስ ነጻ ሕይወት ከመምራትዎም ባሻገር ጤናማ፣ ደስተኛና ስኬታማ ያደርግዎታል፡፡
መጽሐፉ ለሕይወት ቀውስ ፍቱን መድኃኒት ነውና ሁሉም ሰው እንዲወስደው ይመከራል፡፡


የሕይወት ቀመሮች ✍ ጆርዳን ፒተርሰን
የገፅ ብዛት - የተለጠፈበት ዋጋ - 380 ብር
መሸጫ ዋጋ - 280 ብር  🇪🇹 >=3 Free delivery 🇪🇹
Contact us
@Guramayelie   0912319263  
Изображение
ለሰርግ ፣ ለልደት ፣ ለክርስትና እና ለሌሎችም  ፕሮግራሞች የሚሆኑ ማንኛውንም አይነት የባህል አልባሳት ይዘዙን በሚፈልጉት የልብስ ጥራት እንዲሁም የትም ቦታ ከሚያገኙት ዋጋ በተሻለ ሰርተን እናስረክብዎታለን ጥራት እና ታማኝነት ብቸኛው መለያችን ነው። አገልግሎታችንን አንዴ ሞክረው ይዩት  በስራችን ተደስተው ሌላ አማራጭ መፈለግ ያቆማሉ ሳባ የሀገር ባህል አልባሳት!!!
@sabaculture
@sabaculture
Изображение
በጣም በብዙ አንባቢያን ዘንድ ይፈለግ የነበረ መጽሐፍ ነው  (በአጭር የተቀጨ ረጅም ጉዞ)  የመኢሶን መስራች ከሆኑት ግለሰቦች መካከል በዋናነት የሚነሱት አቶ አንዳርጋቸው አሰግን የመኢሶንን ታሪክ ከመነሻው ጀምሮ አብራርተውበታል። ታሪክ ላይ ብዙ ባለታሪኮች ያለፉበትን ይጽፋሉ ወገናዊነት የሚያጠቃቸውም አይጠፉም ታዲያ እንደዚህ አይነት አጋጣሚዎች ሲከሰቱ ማረም የሚቻለው በአንድ የታሪክ ክስተት ላይ የተጻፉ የተለያዩ መጽሐፍትን በማንበብ ነው እና ፍርዱን ለአንባቢ ትተነው ከመኢሶን ታሪክ መጽሐፍ ውስጥ አንዱ የሆነውን መጽሐፍ ያነቡ ዘንድ ጋብዘንዎታል። ይህ መጽሐፍ ድጋሚ ታትሞ አይደለም የመጀመሪያው እትም ነው ያቀረብንላችሁ።

መሸጫ ዋጋ 750 ብር
Изображение
"ፋሲካ ሲደልል በመሪነት የኖረበትን ዘመን አብዮት በመረጃ ላይ ተመስርቶ፣ በአካዳሚያዊ ማጣቀሻ አጎልብቶ፣ ሙያዊ ትንታኔውን አካቶ አቅርቦታል። ያንን ዘመን (ከተከሳሾችም ሆነ ከከሳሾች ወገን) በመጀመሪያ ደረጃ መረጃ ላይ ተመስርተው የጻፉ ጥቂቶች አሉ። ይህን የሚለየው ጸሀፊው በዘመኑ ከነበረው አብዮታዊ ሚና ክበብ ወጥቶ መረጃዎችን ተጠየቅ በቃኘው ህሊና እና ህይወትና ጸጸት ባሰከነው ልቦና ለመመርመርና ለመተንተን መቻሉ ነው። በዚህም የተነሳ ያለ ሚዛናዊነት ፈተና የሚነበብ መጽሐፍ ነው፤ ምናልባትም በዚያን ዘመን አብዮታዊ መሪዎች ስለዘመኑ የተጻፈ የመጀመሪያው ንስሀ።"
ከበድሉ ዋቅጅራ (ዶ/ር) ስለመጽሐፉ የተሰጠ አስተያየት።


የሻምላው ትውልድ ✍ ፋሲካ ሲደልል
የገፅ ብዛት - 590 የተለጠፈበት ዋጋ - 750 ብር
መሸጫ ዋጋ - 600 ብር  🇪🇹 >=3 Free delivery 🇪🇹
Contact us
@Guramayelie   0912319263  

Telegram :
t.me/guramaylebooks
Twitter :
twitter.com/guramaylebooks
Facebook :
facebook.com/guramaylebooks
IG :
Instagram.com/guramayle_books
Email :
guramaylebooks@gmail.com
Изображение
Показать все остальные посты

Настройки







Режим "полный" означает, что на странице аналитики канала все разделы будут отображаться сразу, блок за блоком.

Режим "со вкладками" означает, что в аналитике каналов страница будет поделена на разделы со вкладками для ускорения загрузки и отрисовки страницы.