Не попадитесь на накрученные каналы! Узнайте, не накручивает ли канал просмотры или подписчиков Проверить канал на накрутку
Прикрепить Телеграм-аккаунт Прикрепить Телеграм-аккаунт

Телеграм канал «በክርስቶስ ( in christ)»

በክርስቶስ ( in christ)
1.2K
334
29
21
7.3K
Who is ownership of kingdom
በዚህ ቻናል መንፈሳዊ አገልግሎት እና ጉዳዬች ላይ ይተኮራል @ownkin
Подписчики
Всего
1 671
Сегодня
0
Просмотров на пост
Всего
444
ER
Общий
26.54%
Суточный
19.27%
Динамика публикаций
Telemetr - сервис глубокой аналитики
телеграм-каналов
Получите подробную информацию о каждом канале
Отберите самые эффективные каналы для
рекламных размещений, по приросту подписчиков,
ER, количеству просмотров на пост и другим метрикам
Анализируйте рекламные посты
и креативы
Узнайте какие посты лучше сработали,
а какие хуже, даже если их давно удалили
Оценивайте эффективность тематики и контента
Узнайте, какую тематику лучше не рекламировать
на канале, а какая зайдет на ура
Попробовать бесплатно
Показано 7 из 1 194 постов
Смотреть все посты
Пост от 27.09.2026 14:53
54
0
2
"ማርቲን ሉተር በጫካ ውስጥ በሚጓዝበት ጊዜ ለወፎቹ ኮፍያውን ከራሱ ላይ የማንሣት ልማድ ነበረው። ወደ እነርሱ ቀና ብሎ:- " እናንተ የነገረ መለኮት ምሁራን እንደምን አደራችኋል? እናንተማ በማለዳ ከእንቅልፋችሁ ነቅታችሁ እየዘመራችሁ፥ እኔ ነባሩ ሞኝ ግን የእናንተን ያኽል እንኳ መረዳት አለመቻሌ ሳያንስ ፥በሰማያዊ አባቴ ጥበቃ ከመተማመን ይልቅ በብዙ ነገር ስጨነቅና ስባትት እገኛለሁ" ይል ነበር ።"

   ሪቻርድ ውምብራንድ ፤ in God's underground ( የዱባ ጥጋብ ገፅ 94 )
❤ 2
🔥 2
😱 2
Пост от 26.09.2026 22:32
64
0
1
“Silence in the face of evil is itself evil: God will not hold us guiltless. Not to speak is to speak. Not to act is to act.”

Dietrich Bonhoeffer
🔥 1
Пост от 24.09.2026 20:03
247
1
5
ጦርነት መልከ ጥፉ ነው። ካለፈ በኋላ ጠባሳው በቅባትም ቢሆን እንኳን አይወዛም። እንባ ፣ ስብራት ፣ ህመም፣ ጥላቻ ፣ በቀል ነው ትርፉ። ጦርነት እንድንጠየፍ ጌታ ይርዳን። ፍቅር፣ መዋደድና ሠላምን እግዚአብሔር ያብዛልን።
❤ 23
😢 4
Пост от 23.09.2026 09:46
84
0
0
አብሰክስከን!

በወንድማችን ፊሊሞን ነገ የተዘጋጀችው ይህቺ መጽሐፍ እጅግ ጠቃሚ መጽሐፍ ሆና አግኝቻታለሁ። መጽሐፏ በጌታችን ሕይወት እና ትምህርት ላይ ተመስርታ የጌታችን ዋና ትኩረት የሆኑትን፣ ሐዋርያቱ አዘውትረው ይለማመዱትና ያስተምሩት የነበሩትን፣ የመላው መጽሐፍ ቅዱስ ዋነኛ ትኩረት የነበሩትንና በእኛ ዘመን ደግሞ ችላ የተባሉ አበይት ጉዳዮችን ሁሉ ለመዳሰስና እነዚህም አበይት ጉዳዮች የእኛም ዋና የትኩረት እንዲሆኑ ጥልቅ ጥሪ ታቀርብልናለች።

የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዋናኛ ትኩረት የነበሩት ጸሎትና ሰዎች ነበሩ። መድኃኒታችን በሥጋው ወራት ለጸሎትና ሰዎችን ለማገልገል ይተጋ ነበር። ሐዋርያቱ ደግሞ የመምህራቸውን ፈልግ ከመከተል በተጨማሪ መምህራቸው ራሱን ለእነርሱና ለዓለሙ ሁሉ የሰጠበት መስቀልና የተሰቀለው መድኃኒታቸው ዋና ትኩረታቸው ነበር። ከእርሱም በቀር ሕይወት አልነበራቸውም። ወንድማችን ፊሊሞን የከበረ ዙፋን ያለው ይህ ሥቁይ ሎሌ የችግራችን መርሻ፣ ለሕመማችን ፈውስ፣ ቁስላችን የሚሽርበት፣ ስብራታችን የሚጠገንበት እርሱ ቤዛችን፣ እርሱ አጽናኛችንም ነው ዘወትር እርሱን እናስብ። በእርሱም እንገረም። እርሱ አስገራሚ ጥያቄ፣ ጠያቂም፣ የጥያቄ መልስም ነው። ስሙንም ደጋግመን እንጥራ ይለናል። የዘመናችን የወንጌላውያን አማኞች ማህበረሰብ እንደ ማህበር እየተውናቸውና ችላ እያልናቸው ያሉ መታወቂያ እሴቶቻችንን እንድናነሳና ዳግመኛ መታወቂያችን እንድናደርጋቸው ይሞግተናል።

ወንድማችን ፊሊሞን የበኩር ሥራህን ለአንባቢዎች ለማድረስ እንኳን እግዚአብሔር አምላክ አገዘህ። እግዚአብሔር እጅህን ያበርታ። ጸጋውንም ይጨምርልህ። ለማንበብና ለመጻፍ ኃይልና ትጋት ይሁንልህ። ጊዜንም አግኝ።

አብሰክስከን ጌታ ቢፈቅድ፣ በሕይወትም ብንኖር ጥቅምት 29/2019 ዓ.ም በመሪ መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ተመርቃ ለገበያ ትቀርባለች። ግዟት። አንብቧት። ተወያዩባት። ስጦታ አድርጋችሁ ልትሰጧት የምትችሉት ግሩም ሥራ ነች።
❤ 12
Пост от 23.09.2026 00:21
35
0
0
❤ 7
Пост от 22.09.2026 20:05
99
0
1
ለመጸለይ ካላቀድን በስተቀር አንጸልይም። ብዙ የማንጸልይበት ዋናው ምክንያት ታዲያ ለመጸለይ ስለማናቅድ ነው። አልፎ አልፎ ለረጅም ሰዓት ከመጸለይ ይልቅ በተደጋጋሚ አጠር አድርጎ መጸለይ ይሻላል። ከሁሉ የከፋው አማራጭ ግን ጨርሶ አለመጸለይ ነው፤ ለመጸለይ ካላቀድን ደግሞ ዋናው ልማዳችን የሚሆነው ያው አለመጸለይ ነው።

———ዲ.ኤ. ካርሰን

የጸሎት እቅዳችሁ ምን ይመስላል? የማይነካ የጸሎት ሰዓት አላችሁ? በ2019ዓ.ም በቋሚነት /regularly/ መጸለይ መለማመድ ይኖርብናል::
❤ 16
👍 4
Пост от 19.09.2026 06:30
22
0
0
Смотреть все посты