Каталог каналов Каналы в закладках Новинка Мои каналы Поиск постов Рекламные посты
Инструменты
Каталог TGAds Мониторинг Детальная статистика Анализ аудитории Бот аналитики
Полезная информация
Инструкция Telemetr Документация к API Чат Telemetr
Полезные сервисы

Не попадитесь на накрученные каналы! Узнайте, не накручивает ли канал просмотры или подписчиков Проверить канал на накрутку
Прикрепить Телеграм-аккаунт Прикрепить Телеграм-аккаунт

Телеграм канал «በክርስቶስ ( in christ)»

በክርስቶስ ( in christ)
1.1K
334
3
0
7.3K
Who is ownership of kingdom
በዚህ ቻናል መንፈሳዊ አገልግሎት እና ጉዳዬች ላይ ይተኮራል @ownkin
Подписчики
Всего
1 446
Сегодня
0
Просмотров на пост
Всего
299
ER
Общий
17.72%
Суточный
12.2%
Динамика публикаций
Telemetr - сервис глубокой аналитики
телеграм-каналов
Получите подробную информацию о каждом канале
Отберите самые эффективные каналы для
рекламных размещений, по приросту подписчиков,
ER, количеству просмотров на пост и другим метрикам
Анализируйте рекламные посты
и креативы
Узнайте какие посты лучше сработали,
а какие хуже, даже если их давно удалили
Оценивайте эффективность тематики и контента
Узнайте, какую тематику лучше не рекламировать
на канале, а какая зайдет на ура
Попробовать бесплатно
Показано 7 из 1 052 постов
Смотреть все посты
Пост от 13.04.2026 09:35
64
0
0
በእውነት አሳድገን ጌታ ሆይ በፍቅር
በከንቱ መታበያችን ይቅር
በእውነት አሳድገን ጌታ ሆይ በፍቅር


🎶 ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ
10
Пост от 12.04.2026 08:42
156
0
2
የክርስቶስ ኢየሱስ መስቀል እግዚአብሔር ፍቅሩን ለአለም የሰበከበት አትሮንስ(ፑልፒት) ነው።

✍ አውግስጢኖስ
12
🔥 1
🥰 1
Пост от 11.04.2026 21:55
221
0
0
ይቅር ስላልከኝ ነው የእኔ መቆም
ደግሞ እንዳልፈርድ እርዳኝ በሰዎች ድካም

🎶 ዲያቆን አቤል መክብብ
16
😢 2
👍 1
Пост от 11.04.2026 09:28
265
0
5
( የልኳንዳው ጥያቄ👇 )


ከ100 አመት በፊት የኢትዮጵያ ስመጥር ምሁርና የአፄ ሚሊኒክ ሀኪም የነበረው ነጋድራስ ገብረህይወት ታመሙ ። ለህክምና ጅቡቲ በነበሩበት ወቅት ነጋድራስ ስጋው ደሙን (ቅዱስ ቁርባን ) መውሰድ ፈለጉና የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ውስጥ ገብተው ወሰዱ ። ነጋድራስ ወደ ሀገራቸው ሲመሉ በጅቡቲ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ውስጥ ስለወሰዱት ስጋው ደሙ ሀሜት ታሙ  ። ነጋድራስ ኦርቶዶክስ አማኝ ሁኖ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ስጋው ደሙ ለምን ወሰዱ ተብለው ሲጠየቁ ልኳንዳው ቢለያይ ስጋው አንድነው የሚል መልስ ሰጡ ። በነጋድራስ አመለካከት ልኳንዳ ወይም ስጋ ቤት ያሉት ካቶሊክን ወይም ኦርቶዶክስ አንዱን የእምነት ቤት ሲሆን ስጋ ያው ነው ያሉት ደግሞ ስጋው ደሙ ልዩነት የለውም ለማለት ይመስላል ። 

ከነጋድራስ ሀሳብ በመነሳት ጥያቄ ልጠይቅ። ካልተሳሳትኩ ልኳንዳ ያሉት የተለዩን ዲኖሚኔሽናን ቤተክርስቲያን ነው ። ለቤተክርስቲያን እንደዚህ አይነት ስም መስጠት አግባብ ባይሆን በነጋድራስ ሀሳብ ላይ ጥያቄን ልጠይቅ ። የልኳንዳ መለያየት ምሳሌ :-  ስጋው ደሙ ወደ ጌታ ስጋና ደም ሙሉ ለሙሉ መለወጡን በሚያምኑ ካቶሊክ ፣ ራሱ የጌታ ስጋ ነው በሚሉ ኦርቶዶክስ ፣ በስጋው ደሙ ጊዜ ጌታ ራሱ አካላዊ መገኘት አለው ብለው በሚያምኑ ሉተራን ፣ የጌታ መንፈሳዊ መገኘት አለው በሚሉ ተሃድሶያዊያን ፣ የጌታ ስጋ መታሰቢያን ብለው በሚያምኑ ዳግም አጥማቂዎች መካከል ልዩነት ስጋው ላይ የለም ማለት ይቻል ይሁን ? ልኳንዳው ቢለያይም ስጋው አንድ ነው ማለት ይቻል ይሁን? በተለያየ ዲኖሚኔሽንና ሁነን አብረን የጌታን ራት አብረን መውሰድ እንችላለ?  ምን ይመስላችኋል ።

@cgfsd
👍 2
🤔 2
1
Пост от 09.04.2026 15:31
310
1
1
ስላሴ ለክርስትና የእምነቱ መሰረቱ ነው ። እምነታችን መሰረቱ ስላሴ ከሆነ አምልኮአችን ስላሴ ትኩረት ያደረገ መሆን አለበት ። አምልኮአችን ምን ይመስላል ? ራሳችንና ህብረታችን ምን ይመስላል ? ድነታችን ስላሴያዊ እንደሆነ ሁሉ ተግባራዊ አምልኮአችንም ስላሴያዊ መሆን አለበት።

@cgfsd
14
Пост от 09.04.2026 13:22
304
0
1
.....ጌታ ሆይ ምክኒያቱን አላውቅም
                   መስቀሌ ብዙ ነው
ትከሻዬን አስፋው ችዬ እንድሸከመው

          
🎶 ዘማሪ ደረጄ ከበደ
14
😢 3
Пост от 08.04.2026 11:21
351
0
3
የሰው ልጅ የኤድን ገነቱ ክህደት ፣ በስላሴ ፍቅር ልብ ላይ የተሰነቀረ የክህደት ጦር ነበር ። እግዚአብሔር የዚያ ክሕደት ካሳ ሌላ ልጅ ፍለጋ ሲባክን የእስራኤል ሕዝብ አገኘ። የእስራኤል ክሕደት ከገነቱ ክሕደት ቢብስ እንጂ አይሻልም ። እግዚአብሔር እስራኤል አንዴ የበኩር ልጁ (ዘፀ 4:22) ፣በሌላ ጊዜ ከጎዳና አንስቶ ያከበራት ኩረዳ ፍቅረኛው(ሕዘ16) ፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ እጅግ ውድ ዋጋ ከፍሎ ቢያፈቅራት ጥላው የኼደች ሚስቱ(ኤር 2:32-5፥19) አድርጎ ክሕደቷን በነቢያት በኩል በተለያዩ መልኮች ለመግለጥ ይጥራል ። የመልዕክቱ ልብ አንድ ነው ፤ በግፍ መከዳቱ በሰው ቋንቋ ጮኾ ማውራት ። ስለዚህም የሰው ልጅ ጩኸት የእግዚአብሔር ጩኸት ኾነ ። እግዚአብሔር የሰውን ልጅ ጩኸት ወስዶ የገዛ ራሱ ጩኸት አደረገው ።


  (የእከይ እና የሦቃይ ጣጣ!) ገፅ 238-239
   

@cgfsd
15
👍 1
Смотреть все посты