Поиск по каналам Каналы в закладках Мои каналы Поиск постов
Инструменты
Мониторинг упоминаний Детальная статистика Анализ аудитории Telegraph-статьи Бот аналитики
Полезная информация
Инструкция Telemetr Документация к API Чат Telemetr
Полезные сервисы
Защита от накрутки Создать своего бота Продать/Купить канал Монетизация

Телеграм канал «Ayu Zehabesha-Official (አዩ ዘሀበሻ)»

Ayu Zehabesha-Official (አዩ ዘሀበሻ)
20.0K
0
459
147
2.1M
በዚህ ቻናል ወቅታዊ፣ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ያገኛሉ❗
መረጃ ለማድረስ እና ማስታወቂያ ለማሰራት ከስር ባለው ሊንክ ይጻፉልን👉http://t.me/ayulaw
Подписчики
Всего
223 500
Сегодня
-153
Просмотров на пост
Всего
39 163
ER
Общий
17.04%
Суточный
14.8%
Динамика публикаций
Telemetr - сервис глубокой аналитики
телеграм-каналов
Получите подробную информацию о каждом канале
Отберите самые эффективные каналы для
рекламных размещений, по приросту подписчиков,
ER, количеству просмотров на пост и другим метрикам
Анализируйте рекламные посты
и креативы
Узнайте какие посты лучше сработали,
а какие хуже, даже если их давно удалили
Оценивайте эффективность тематики и контента
Узнайте, какую тематику лучше не рекламировать
на канале, а какая зайдет на ура
Попробовать бесплатно
Показано 7 из 20019 постов
Смотреть все посты
Пост от 01.07.2025 08:16
1
0
0
በ 12 ቀን 12 ቢሊዮን ዶላር‼️ እስራኤል የኢራን ጥቃት 3 ቢሊዮን ዶላር ጉዳት የሚገመት ጉዳት ማድረሱን የእስራኤልን ገንዘብ ሚኒስቴር ጠቅሶ ብሉምበርግ ዘግቧል። በአንፃሩ እስራኤል ለጦርነቱ የተጠቀመችውን መሳሪያ ጨምሮ አጠቃላይ 9 ቢሊዮን ዶላር ያወጣች ሲሆን በኢራን ጥቃት የደረሰውን ጉዳት እና ለተጎዱ ዜጎቿ የምትከፍለውን ካሳ ጨምሮ አጠቃላይ 12 ቢሊዮን ዶላር መክሰሯ ተጠቁሟል። እንደ ሂብሪው ሚዲያ እና እስራኤል ኢንሳይደር ዘገባ በኢራን ሚሳይል ጥቃት አጠቃላይ 240 ህንፃዎች ላይ ጉዳት የደረሰ ሲሆን 2,305 የዜጎች አፓርትመንት መኖሪያዎች ከጥቅም ውጪ መሆናቸውን ጠቅሰው አጠቃላይ 13,197 ዜጎች ቤት አልባ መሆናቸውን ዘግበዋል። አጠቃላይ 41,550 የእስራኤል ዜጎች የንብረት ጉዳት ካሳ ጠይቀዋል። (አዩዘሀበሻ) ===================== 💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Изображение
Изображение
Изображение
Изображение
Изображение
Пост от 30.06.2025 21:30
6 174
0
2
ጥምረቱ ለጦርነት የተደረገ ነው ተባለ‼️ በህወሓት እና በኤርትራ መካከል የተፈጠረው ጥምረትና ግንኙነት በፌደራል መንግሥቱ መቋረጥ አለበት ሲሉ የቀድሞ የህወሓት ከፍተኛ አመራሮች ገለጹ። በቅርቡ ህወሓትና ሻዕቢያ ጥመረት እየፈጠረ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን፤ ይህ የሁለቱ አካላት ጥምረት በመንግሥት ጣልቃ ገብነት ሊቋረጥ ይገባል ሲሉ የቀድሞ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች አሳስበዋል፡፡ የቀድሞዋ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም፤ "ይህንን ለጦርነት የተደረገ ጥምረት መንግሥት ሊያቋርጠው ይገባል" ሲሉ ገልጸዋል። ሌላው የቀድሞ የድርጅቱ አባልና ከፍተኛ አመራር እንዲሁም የዲሞክራሲ ስምረት ትግራይ ፖርቲ መስራች ውስጥ አንዱ የሆኑት ፕሮፌሰር ክንደያ ገብረህይወት በበኩላቸው፤ "የሁለቱ አካላት ጥምረት ዓላማ ግልፅ አይደለም" ሲሉ ተናግረዋል። በምርጫ ቦርድ የተሰረዘው ህወሐትና የኤርትራ መንግሥት ጥምረት መፍጠር ለጦርነት ዓላማ የተደረገ መሆኑ እየተገለጸ ይገኛል። በተጨማሪም በትግርኛ "ፅምዶ" ወይንም "ጥምረት ለሀቀኛ ሰላም ለትግራይ እና ኤርትራ" በሚል የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት እየተደረገ መሆኑንም መመልከት ተችሏል። ይህንን ጥምረት በሚመለከት ሀሳባቸውን የሰጡት የቀድሞ የህወሓት ከፍተኛ አመራር ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም "በግልፅ ለጦርነት የተደረገ ጥምረት ነው" ብለዋል። "ሕዝብን ከተደቀነበት ጦርነት ማዳን ላይ መስራት አለብን" ያሉ ሲሆን፤ ጦርነቱ የማይቀር እንኳን ቢሆን ዱላው ሕዝብ ላይ እንዳያርፍ መስራት አለብን" ሲሉም ገልጸዋል። "አሁን ላይ በግልፅም ይሁን በድብቅ ጥምረቱ ይታያል" ያሉት ወይዘሮ ኬሪያ፤ "ይህንን ማስቆምና መቁረጥ ያለበት የትግራይ ሊሂቃንና ፌደራል መንግሥት ነው በማለት ሀሳባቸውን" ሰጥተዋል። ሌላው ሀሳባቸውን የሰጡት የቀድሞ የህወሕት አባልና ከፍተኛ አመራር ፕሮፌሰር ክንደያ ገብረህይወት፤ "በአንድ ሉዓላዊት ሀገር ውስጥ ከሌላ ሀገር ጋር ማን ግንኙነት መፍጠር እንዳለበት ይታወቃል" ብለዋል፡፡ "ሕገ-ወጥ ግነኙነት ሲኖር ደግሞ ማስቆም ያለበት ማን እንደሆነም ግልፅ ነው" ሲሉ ተናግረዋል። "ይሁን እንጂ ከኤርትራ ጋር ያለው ግንኙነት ያልጠራ ነው፤ ነገር ግን ግንኙነቱ በመርህ ላይ ካልተመሰረተ ትክክል አይለም" ሲሉም ለአሐዱ ገልጸዋል። ===================== 💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Изображение
21
🙊 17
🙈 12
😭 10
🔥 3
Пост от 30.06.2025 21:29
1
0
0
===================== 💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Изображение
Пост от 30.06.2025 20:22
2 512
0
0
ኤርትራ‼️ ኤርትራ 150,000 የሱዳን ሰሜናዊ ሃይሎችን በማሰልጠን ወታደራዊ እርዳታ እንደምትሰጥ አልሙሀቂ ድረ-ገጽ ዘግቧል‼️ የሱዳን ጋዜጣ አል ሙሃቂ እንደዘገበው የኤርትራ መንግስት ለ150,000 ሰሜናዊ ሱዳናውያን ወታደራዊ ስልጠና ይሰጣል። የሰሜን ሃይል ዲቪዥን ሃላፊ መሀመድ ሰይድ አህመድ ሳር አል ካማል (አል-ጃጅኩሚ) ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በኤርትራ ከሚገኙ የተለያዩ የኤርትራ መንግስት ባለስልጣናት ጋር ግንኙነት ሲያደርጉ ቆይተዋል። ከሱዳን ወታደራዊ መንግሥት ጋር እየተዋጋ የሚገኘው የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ጦር ኤርትራ የሱዳንን ወታደራዊ መንግሥት ጦር በማሰልጠን ዋጋ አስከፍላናለች፣ለዚህ ተግባሯ ምላሽ ይሰጣታል ማለቱ ይታወሳል። (አዩዘሀበሻ) ===================== 💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Изображение
Изображение
13
🙊 6
🔥 2
Пост от 30.06.2025 19:51
4 329
0
3
ኢራን አስጠነቀቀች‼️ በኢራን ላይ አዲስ ጥቃት የሚፈፅም አካል ካለ "ጥርስ ሰባሪ ምላሽ" ይጠብቀዋል ስትል አስጠንቅቃለች። የሀገሪቱ የጦር አዛዥ እንዳሉት የመከላከያ ኃይላችን 'ከመቼውም በላይ በበለጠ ተዘጋጅተዋል ያሉ ሲሆን ከእስራኤል ጋር የተደረገው የተኩስ አቁም ስምምነት አስተማማኝ ነው ማለት አይቻልም፣እስራኤልን አናምናትም" ብለዋል። በተያያዘ ዜና ኢራን ዘጠኝ የኒውክሌር ቦምቦችን የመስራት አቅሙ እንዳላት ተዘግቧል። (አዩዘሀበሻ) ===================== 💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Изображение
Изображение
Изображение
29
👍 12
🫡 3
👌 2
🙈 2
🙏 1
Пост от 30.06.2025 13:23
9 538
0
4
መንገዱ ከተዘጋ 8 ቀን ሆነው‼️ በአማራ ክልል በደቡብ ጎንደር ከእስቴ -ደብረታቦር ፣ከእስቴ-ስማዳ፣ከእስቴ-አንዳቤት፣ከእስቴ-ባህርዳር መንገድ ከተዘጋ 8 ቀን አልፎታል። አቅም ያለው ወደ ደብረታቦርና ባህርዳር በእግሩ ነው የሚጓዘው የሚል መረጃ ደርሶናል። መንገዱ የተዘጋው የአካባቢው የሚንቀሳቀሱ የታጠቁ ኃይሎች እገዳ ጥለው ነው ብለዋል። አዩዘሀበሻ ===================== 💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Изображение
31
😢 16
👍 9
🕊 4
🫡 4
💯 3
🙊 2
Пост от 30.06.2025 11:50
3 071
0
0
አገዱ‼️ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ያለፈቃድ ከትግራይ ክልል ውጭ ያሉ አመራሮች የደመወዝና የጥቅማጥቅም ክፍያ እንዲታገድ ትእዛዝ አስተላልፈዋል። የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሌ/ጄኔራል ታደሰ ሰኔ 19 ቀን 2017 በፃፉት ደብዳቤ ከትግራይ ውጭ በተለያዩ ምክንያቶች ያለፍቃድ ከስራ ውጪ የሚገኙ የቀድሞ የመንግስት ባለስልጣናት ከሰኔ 1/2017 ዓ.ም ጀምሮ የደመወዝና ጥቅማ ጥቅም ክፍያ እንዲቆም ትእዛዝ ሰጥተዋል። ደመወዛቸው እና ጥቅማጥቅማቸው የታገዱ አመራሮች እነማን እንደሆኑ አልተገለጸም። (አዩዘሀበሻ) ===================== 💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Изображение
13
🔥 2
🙏 2
🙈 1
😎 1
Смотреть все посты