Каталог каналов Новое Каналы в закладках Мои каналы Поиск постов Рекламные посты
Инструменты
Мониторинг Новое Детальная статистика Анализ аудитории Telegraph-статьи Бот аналитики
Полезная информация
Инструкция Telemetr Документация к API Чат Telemetr
Полезные сервисы
Защита от накрутки Создать своего бота Продать/Купить канал Монетизация

Не попадитесь на накрученные каналы! Узнайте, не накручивает ли канал просмотры или подписчиков Проверить канал на накрутку
Прикрепить Телеграм-аккаунт Прикрепить Телеграм-аккаунт

Телеграм канал «አባት ሀገር አማራ»

አባት ሀገር አማራ
637
131
16
7
12.6K
አለም የጉልበተኞች ናት!!
Подписчики
Всего
47 447
Сегодня
-8
Просмотров на пост
Всего
29 622
ER
Общий
53.33%
Суточный
38.8%
Динамика публикаций
Telemetr - сервис глубокой аналитики
телеграм-каналов
Получите подробную информацию о каждом канале
Отберите самые эффективные каналы для
рекламных размещений, по приросту подписчиков,
ER, количеству просмотров на пост и другим метрикам
Анализируйте рекламные посты
и креативы
Узнайте какие посты лучше сработали,
а какие хуже, даже если их давно удалили
Оценивайте эффективность тематики и контента
Узнайте, какую тематику лучше не рекламировать
на канале, а какая зайдет на ура
Попробовать бесплатно
Показано 7 из 637 постов
Смотреть все посты
Пост от 02.11.2025 23:03
3 339
0
4
ዓለም  የዘነጋዉ  የ ኦርቶዶክሳዉያን  ጭፍጨፋ                                                                                                                                                                                         በምሥራቅ አርሲ ሽርካ ወረዳ ላይ ከመስከረም 2/2016ዓ.ም እስከ ኅዳር 20/2017 ብቻ (ከዚያ በኋላ የተገደሉትን አያካትትም) የተገደሉ ኦርቶዶክሳውያን  ስም ዝርዝር ።ለጊዜው የደረሰኝ መረጃ የነዚህ ብቻ ነው።የሌሎችም ሲደርሰኝ የማቀርብ ይሆናል።                 ሀ)ጥቃቱን ከሌሎች ስፍራ ልዩ የሚያደርገው ሙሉ በሙሉ የኢኦተቤ አማኞች ላይ ያነጣጠረ ነው።ለምሳሌ በሌሎች የኦሮሚያ ክፍሎች አማራ የሆነ ሙስሊሙም ኦርቶዶክሱም ይገደላል  ከዚህ ግን ኦርቶዶክስን ለይቶ  ማጥፋት ነው እየተደረገ ያለው። ለ) ጥቃቱን የሚፈጽሙት 100% የኦሮሞ አክራሪ የእስልምና እምነት ተከታዮች ናቸው ። ሐ) ከተገደሉት መካከል 45% የሚሆኑት  ከ2 እስከ 11 የሚደርሱ ቤተሰቦቻቸው ጋር  የተገደሉት ናቸው። መ) ግድያው ከ70 ቀን ህጻን  ጀምሮ እስከ 81 ዓመት  ሸማግሌ ይገኙበታል።ከእነዚህ መካከል 94 ወንዶች 20ሴቶች  ናቸው።ገና አንድ ዓመት ያልሞላቸው 4 ህጻናት ይገኙበታል።   ከተገደሉት መካከል 1)ቄስ አበበ ወንድማገኝ(አባት) 2)ጌታ አበበ(ልጅ) 3)አቶ ቦጋለ ወልደጊዮርጊስ 4)መ/ር አማረ ወንድሙ 5)አቶ መንግሥቱ ኀይሌ 6) ወ/ሮ አሰለፍ ጃርሶ 7)አቶ ደምሱ አርምዴ 8) በለጠ ደምሱ 9)አብርሃም ደምሱ 10)ሳሙኤል ደምሱ 11) ሰብለ ደምሱ 12) ወ/ሮ በላይ ደቦጭ 13) አቶ ደለለኝ አሰፋ(አባት) 14 )ህጻን ....ደለለኝ(ልጅ፣የ70ቀን ህጻን በመሆንዋ ስም አልወጣላትም) 15)ወ/ሮ መሠረት ጌቱ 16)ወጣት ኪዩ ሲሳይ 17)ወ/ሮ ፀሐይ ሲሳይ 18)ሥዩም በቀለ 19)አበበ  ሥዩም 20)ወጣት ዉቢቱ ሥዩም 21)ወጣት ፈቀደ ሥዩም 22)አቶ ደረሰ ሥዩም 23)ህጻን መኩሪያ  ሥዩም 24) ወጣት ፈቀደ ሥዩም 25)ህጻን ሕይወት አበበ 26)ህጻን ታምራት አበበ 27)ህጻን ዳግም አበበ 28)ወ/ሮ ምሪ አበበ 29)አቶ ሰሎሞን ሐብቴ 30)ወ/ሮ ፅጌ ጥጋቡ 31)ወ/ሮ አየሁልሽ ተድላ 32) አቶ ማንዬ ተ/ሀረጋይ 33) ለማ ማንዬ 34) ሽመልስ ማንዬ 35) ወጣት ጌታሁን ሽመልስ 36)ህጻን ዳኙ ሽመልስ 37) ወ/ሮ የሺ ኀይሉ 38) ወ/ሮ ብዙነሽ ንጉሤ 39)ወጣት ሂሩት ንጉሤ 40) ወ/ሮ አቦዘነች ገድሉ 41)አቶ መለሰ ታፈሰ 42) አቶ ጸጋዬ ጥላሁን 43)አበበ ጸጋዬ 44) አቶ ንጉሴ ተክሌ 45) ወጣት መስፍን ተክሌ 46) መሪጌታ ናሁሠናይ አዳም 47) ዲ/ን አበበ ጸጋዬ 48) አዉጋቸው በላይነህ 49)ሰመረ አደፍርስ 50)ወጣት ደጀን በቀለ 51) ወጣት ወገኔ በቀለ 52) አቶ ጋሻው ወንድማገኝ 53)  አቶ ታምሩ ተገኝ 54) ጎሣ ቦጋለ 55) ጎሣዬ ኀይሉ 56) አቡ ቡሩክ 57) ነጋሽ ዳዲ 58)  አቶ መሌ ንጉሤ 59)ወጣት ነገሠ ንጉሤ 60) አቶ እንዳሻው አየለ 61) ወንዴ ከበደ 62) አቶ አስፋው ረዳ 63)ቀሲስ ንጉሤ ኀይሉ 64) አቶ ስንታየሁ ንጉሤ 65) ወ/ሮ ዉለታ ተሾመ 66)ወ/ሮ ተዋበች ደገፈ 67)ወ/ሮ በላይነሽ ጌታቸው 68)አቶ ተሾመ ለገሰ 69) አቶ ደርቤ ደምሴ 70) አቶ ሻምበል ንጉሤ 71)ቀሲስ ሲሳይ ታደሰ 72)ዲያቆን ዘዉዴ በቀለ 73) አቶ እሸቱ ሽቶ 74)አቶ ንጉሡ ገዙ 75) አቶ ዘላለም ዳጨው 76) አቶ አሱ እሸቱ 77) አቶ ካፒታል ሸዋታወቅ 78) ዳግም ካፒታል 79)በሱፍቃድ ካፒታል 80)ህጻን.....ካፒታል 81) ወ/ሮ ንጋት ታከለ(ሚስት)~ ከህጻኗ ጋር ቤት ተዘግቶባብ በእሳት የተቃጠለች 82) ወ/ሮ ተዋበች አባ ወይ 83) አቶ ካሳ ዘገየ 84) አቶ መስፍን ፈጠነ 85) አቶ ጌታቸው ለማ 86) አቶ አየለ ጥላሁን 87) መንግሥቱ መክቴ 88) አብዲሣ 89) አረጉ መንገሻ 90) ጥበቡ መንገሻ 91) አድማሴ ኀይለማርያም 92)አዉግቸው አሰፋ 93) ድንቄ መንገሻ(ባለቤታቸው) 94)ወልደሚካኤል ደለለኝ 95)ህጻን አብሪ ደለለኝ 96) መንበሩ ገ/መድኅን 97) ጸጋዬ መንበሩ 98) ሸገነ ደሳለኝ 99) ታደለ ሸዋ ታለፍ 100) ዲ/ን ዙዉዱ ኀይሉ 101)ኀይሌ ወርቅነህ 102) ዘዉዴ ረዳ(የአስፋው ረዳ ወንድም) 103) ዘላለም ተክልሸት 104)ወ/ሮ ታደሉ ንጋቱ(ባለቤታቸው) 105) አቶ ልዝና ለገሰ 106) ወ/ሮ ብዙነሽ ለዝና 107) ተሾመ ሥዩም 108) በላይነህ ጥላሁን 109) አስቻለው ደለለኝ 110) ተካልኝ ሸዋልዑል 111)  ጌቱ ጀንበሩ 112)  ጀምበሩ ታደሰ 113) ልጃለም ስንታየሁ 114) አየለ እርገጤ 115..... © ኢዮሳፍጥ ጌታቸው
😢 81
💔 27
26
😭 14
🤯 4
Пост от 02.11.2025 22:23
4 792
0
0
https://vm.tiktok.com/ZMAGDsn68
👍 37
🥰 2
1
Пост от 02.11.2025 21:56
6 285
19
0
አማራ ወደ ቤቱ /ፋኖነት /እየተሰባሰበ ነው ። በዳንግላ ከተማ ከሆድ አደሩ የአማራ ብልፅግና ጋር ተሰልፈው የነበሩ አባላት ወደ ፋኖ እየተቀበሉ ነው ። ከህዝባችን ጋር አንዋጋም በማለት የህዝብ ልጅ የሆነውን ፋኖ በመቀላቀል ለመጨረሻው የአማራ ህዝብ የስርአት ንቅለ ተከላ አቢዮት ራሳቸውን አዘጋጅተዋል ። 1,ጌታቸው ሙላት የሻለቃ መሪ አጃቢ 2,አዝመራው ሙሉቀን ጓድ መሪ 3,ይበሉ በሪሁን አባል በ Facebook መረጃዎችን ታገኛላችሁ👇🏾👇🏾 https://www.facebook.com/share/1GJ9GUy4k1/?mibextid=wwXIfr አመሰግናለሁ🙏🙏
Изображение
Изображение
👍 79
33
👏 14
🔥 6
Пост от 02.11.2025 21:51
6 325
1
0
በ Facebook መረጃዎችን ታገኛላችሁ👇🏾👇🏾 https://www.facebook.com/share/1GJ9GUy4k1/?mibextid=wwXIfr አመሰግናለሁ🙏🙏
👍 21
Пост от 02.11.2025 21:29
7 421
83
0
ሚኒሊክ እዝ አሳምነው እዝ የአባቶቻው ልጆች 💪
Изображение
👍 185
64
🥰 32
👏 21
🔥 12
💯 1
Пост от 02.11.2025 21:15
8 180
31
0
የአፋብኃ  ምዕራብ አማራ ቀጠና የቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር የ34ኛ ክፍለጦር ምስረታ ተጠናቋል ። በአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የመልሶ ማደራጀት እና የመዋቅር ማሻሻል ተግባራት መካከል አንዱ የሆነው የኮር አደረጃጀት እና የክፍለጦር መልሶ ማደራጀት ሂደት በመገባደድ ላይ  ይገኛል። ክፍለጦሩ በአምስት ሻለቃዎች የተደራጀ  ሲሆን ውህድ ሆነው የተደራጁት ሻለቆች በቀጣይ ለሚሰጣቸው ድርጅታዊ ስምሪትም  ዝግጁ መሆናቸውን  አመራሮች እና አባላት አረጋግጠዋል ። ክፍለ ጦሩን መልሶ ለማደራጀት የተገኙ የአፋብሀ ምራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ አመራሮች  1 አርበኛ ምናልባት ይታየው የዲያሰፖራና ውጭ ግንኙነት መምሪያ ሀላፊ 2 አርበኛ ሰለሺ ከበደ የቴዎድሮሰ ዕዝ ም/አደረጃጀት መምሪያ ሀላፊ 3 መቶ አለቃ እሱባለው ዋለ የቴዎድሮሰ ዕዝ የሰው ሀይል ኃላፊ እና የ206ኛ ኮር አመራሮች በተገኙበት የአፋብኃ  ምዕራብ አማራ ቀጠና የቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር የ34ኛ ክፍለጦር ምስረታ ተጠናቋል ። ድል ለአማራ ፋኖ!! አዲስ ትውልድ ፣አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!!
Изображение
Изображение
Изображение
Изображение
87
👍 42
👏 10
🥰 9
Пост от 02.11.2025 21:09
8 560
86
18
ደም መላሾች!!
Изображение
👍 177
34
🔥 24
👎 10
Смотреть все посты