Телеграм канал 'Fana Education™'

Fana Education™


85'675 подписчиков
92 просмотров на пост

ይህ ቻናል ለተማሪዎች መረጃ መስጫ ነው

ይሄንን ቻናል የምትከታተሉ ሁሉ እውቀትን ታተርፋላችሁ
እንዲቀርብላችሁ የምትፈልጉትን ጠይቁ

💜cross & promotion 👉 @Hohte_Misrak

Facebook=> https://bit.ly/3BM8qn2

YouTube => https://bit.ly/421dlLs

Детальная рекламная статистика будет доступна после прохождения простой процедуры регистрации


Что это дает?
  • Детальная аналитика 5'674'807 каналов
  • Доступ к 1'533'798'153 рекламных постов
  • Поиск по 5'965'982'529 постам
  • Отдача с каждой купленной рекламы
  • Графики динамики изменения показателей канала
  • Где и как размещался канал
  • Детальная статистика по подпискам и отпискам
Telemetr.me

Telemetr.me Подписаться

Аналитика телеграм-каналов - обновления инструмента, новости рынка.

Найдено 3976 постов

ሊቨርፑል ከ ቶተንሀም የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇

Изображение

❤ የሚያማምሩ ፕርፋይሎች ይፈልጋሉ?

Изображение

🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️

ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇

◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇
https://t.me/addlist/JIGFpGnclzkxYzlk
https://t.me/addlist/JIGFpGnclzkxYzlk

Изображение

profile ይፈልጋሉ
    እንግዴውስ join ይበሉ

Изображение

አዳዲስ ተከታታይ አሜሪካ ህንድ ቻይና አማርኛ ድራማዎችን አንድ ላይ ለማግኘት 👇👇👇

Изображение
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮𝗻 𝗘𝗱𝘂𝗰𝗮𝘁𝗶𝗼𝗻 24
: 112'808 | на пост: 6'550 | ER: 17.8%
Публикации Упоминания Аналитика

📣 ሰላም ተማሪዎች! እንደሚታወቀው ትምህርት ሚኒስቴር የፈተናው መቁረጫ ቀን አብስረዋል። ይህ ማለት ተማሪዎች ለዛ ለፈተናው የሚያዘጋጃቸው ሰው ያስፈልጋል፤ በዚህም በመነሳት ETHIOPIAN EDUCATION አንድ የምስራች አዘጋጅቷል! ልብ በሉ Entrance ላይ ማንበብ ብቻ ምንም ጥቅም የለውም ፤ ሁሉም መምርራኖቻችሁ አንድ ሚነግሯቹ ነገር ቢኖር ብዙ ጥያቄ መስራት የተሻለም፣ ከፍተኛ ውጤት ማምጣት ይቻላል። ይህ ሚሆነው የተለያዩ አመት ጥያቄዎች በተለይ ብዙ ጥያቄ ከሚወጣባቸው አመቶች እኛ በሚገርም ሁኔታ በunit ከፋፍለን እናንተን ለማብቃት ሙሉ በሙሉ ተዘጋጅተናለ ለዚህም ETHIO ONLINE TUTORIAL የ 15 አመት ጥያቄዎችን (2000-2015) ያሉትን ሙሉ በሙሉ በUNIT ከፋፍሎ ይጠብቃችኋል⚡️

✔️ CHALLENGE 1: Admission ዛሬ የሚጀመር ሲሆን ይህ ኮታ እያንዳንዱን unit እያስተማረ በዛ unit ዙሪያ ከወጡ EUEE ጥያቄዎች ጋር አብሯቹ ይሰራል !!!!
ይህ እድል እንዳያመልጣችሁ !!

🔔 ለመመዝገብ 👉 @Milki_g ☑️

👍 7
Изображение
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮𝗻 𝗘𝗱𝘂𝗰𝗮𝘁𝗶𝗼𝗻 24
: 112'808 | на пост: 6'550 | ER: 17.8%
Публикации Упоминания Аналитика

📣 ሰላም ተማሪዎች! እንደሚታወቀው ትምህርት ሚኒስቴር የፈተናው መቁረጫ ቀን አብስረዋል። ይህ ማለት ተማሪዎች ለዛ ለፈተናው የሚያዘጋጃቸው ሰው ያስፈልጋል፤ በዚህም በመነሳት ETHIOPIAN EDUCATION አንድ የምስራች አዘጋጅቷል! ልብ በሉ Entrance ላይ ማንበብ ብቻ ምንም ጥቅም የለውም ፤ ሁሉም መምርራኖቻችሁ አንድ ሚነግሯቹ ነገር ቢኖር ብዙ ጥያቄ መስራት የተሻለም፣ ከፍተኛ ውጤት ማምጣት ይቻላል። ይህ ሚሆነው የተለያዩ አመት ጥያቄዎች በተለይ ብዙ ጥያቄ ከሚወጣባቸው አመቶች እኛ በሚገርም ሁኔታ በunit ከፋፍለን እናንተን ለማብቃት ሙሉ በሙሉ ተዘጋጅተናለ ለዚህም ETHIO ONLINE TUTORIAL የ 15 አመት ጥያቄዎችን (2000-2015) ያሉትን ሙሉ በሙሉ በUNIT ከፋፍሎ ይጠብቃችኋል⚡️

✔️ CHALLENGE 1: Admission ዛሬ የሚጀመር ሲሆን ይህ ኮታ እያንዳንዱን unit እያስተማረ በዛ unit ዙሪያ ከወጡ EUEE ጥያቄዎች ጋር አብሯቹ ይሰራል !!!!
ይህ እድል እንዳያመልጣችሁ !!

🔔 ለመመዝገብ 👉 @Milki_g ☑️

👍 2
Изображение

የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፈተና መቼ ይሰጣል ?❗️❗️

እንደ ትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ፤ የ2016 ዓ/ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ ይሰጣል።✅

ፈተናው ለ15 ቀናት በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ለመስጠት እየተሠራ ነው።

70 በመቶ የሚዘጋጀው ፈተና በኦንላይንና በወረቀት ወይም በጥብቅ ቁጥጥር በወረቀት ይሰጣል ተብሏል።✏️

ባለፈው ዓመት የተፈጠረውን ችግር ለመቅረፍ የሪሚዲያል ፈተናውን በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች #ብቻ ለመስጠት ታቅዶ እየተሰራበት ነው።

ዘንድሮ 32,500 ተማሪዎች 50 በመቶ በላይ ውጤት በማምጣት በቀጥታ ዩኒቨርሲቲ ገብተው መደበኛ ትምህርት እየተከታተሉ ሲሆን ከ78 ሺህ በላይ ተማሪዎች ደግሞ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ሪሚዲያል ትምህርት እየወሰዱ እንደሚገኙ ሚኒስቴሩ ለኢፕድ ከሰጠው መረጃ ተመልክተናል።

በሌላ በኩል ፤ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ የሬሜዲያ ተማሪዎች ከታህሳስ ወር ጀምሮ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ የሚገኙ ቢሆንም በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ የተመደቡ ተማሪዎች እስካሁን ጥሪ አልተደረገላቸውም።

Изображение

Aptitude about Analogy

Solved English part
በዚህ መልክ ሁሌም ይመጣል

የ2005 የ2008  የ2012 እና ባለፈው ጥቅምት 2015 Entrance የወጡ ጥያቄዎች እና ካወጡበት ቦታ አብረው ያሉ ጥያቄዎች አነዚህ ናቸው።

ምናልባትም ዘንድሮም ከዚሁ ያወጡ ይሆናል።  ከEntrance ጥያቄዎች ጋር ማስተያየት ትችላላችሁ።እንዴት መዘጋጀት እንዳለባችሁ ብቻ ቶሎ ቶሎ በማየት ተለማመዱ።

Aptitude ሁሌም ተመሳሳይ format ስለሚወጣ ከላይ ያዘጋጀንላችሁን ከሰራችሁ በቂ ነው የማይጠቅም ነገር በማንበብ ጊዜ እንዳትገድሉ መጨናነቅ አያስፈልግም።
ስለ analogy, data interpretation, logical game, matching definition , verbal reasoning and non verbal reasoning

Aptitude ጥያቄ በተደጋጋሚ የሚወጣበት ዌብሳይት Examveda.com ነው አምናም በሁለቱም ዙር ፈተና ብዙ ጥያቄ የወጣው ከዚህ ዌብሳይት ነው።

Data interpretation ላይ የበፊቶቹን እና ባለፈውን አመት በዩቲዩብ ተሰርቷል ይከታተሉ
YouTube 👇👇👇
https://bit.ly/421dlLs
https://bit.ly/421dlLs

☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
እነዚህን 7 pdf በደነብ አንብቡ

Видео/гифка

ቶተንሀም ከ አርሰናል የሚያደርጉትን ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇

Изображение

🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️

ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇

👍 1

Найдено 3976 постов