2017 የታተመው የ12ኛ ክፍል Extreme Mathematics Unit 1 ላይ ከላይ የተሰሩት 2ቱ ጥያቄዎች ስህተት ስለሆኑ በዚህ መልኩ ተረዱት።
case 1: መፅሀፉ የሰራበት ሀሳብ ቢሆንም ስህተት ነው
case 2: ትክክለኛው አሰራር ነው
Salary increment ላይ
end of the n^th year = beginning of the (n+1)^th year የሚሆነው የሚፈለገው sum ከሆነ ብቻ ነው።
ይህም ማለት salary at the end of 10^th year እና salary at the beginning of 11^th year የተለያዩ ናቸው ነገር ግን sum of salaries at the end of 10^th year እና sum of salaries at the beginning of 11^th year ተመሳሳይ ናቸው።
15) There are 5 increments in 3 years
Salary
At the end of 3rd year = A1 + (n-1)d
A6 = (1600*12) + 5*50
= 19200 + 250
=19450✅
15ኛው ጥያቄ ከዌብሳይት ላይ ቀጥታ የተገለበጠ ጥያቄ ነው ። ዌብሳይቱ ላይ የተሰራውም ተመሳሳይ ነው። ነገር ግን ስህተት ነው። ለማንኛውም መምህሮቻችሁን በመጠየቅ አመሳክሩ።
@fana_education
@fana_education